Fana: At a Speed of Life!

ምክር ቤቱ በሁሉም ዘርፎች የሚደረገው ትብብር ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሁሉም ዘርፎች የሚደረገው ትብብር እና አንድነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አቀረበ፡፡ ምክር ቤቱ ፥ ታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን ዛሬ ኃይል ማመንጨት መጀመሩን አስመልክቶ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት…

የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት መጀመሩን አስመልክቶ የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል…

ፕሬዚዳንት ሳሕለወርቅ የሕዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን ኃይል ማመንጨት በመጀመሩ የደስታ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳሕለወርቅ ዘውዴ ታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን ዛሬ ኃይል ማመንጨት በመጀመሩ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ፕሬዚዳንቷ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት የግድቡ 2ኛ…

የህዳሴ ግድብ የሲቪል ስራዎች ግንባታ 95 በመቶ መድረሱ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሲቪል ስራዎች ግንባታ 95 በመቶ መድረሱ የግድቡ ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ ተናገሩ። የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን ኃይል ማመንጨት ማብሰሪያ ሥነ ስርአት በዛሬው ዕለት ተካሂዷል። ታላቁ…

ሕጋዊ ሰነድ ሳይኖራቸው በኢትዮጵያ የሚገኙ የውጭ ዜጎች ምዝገባ ተራዘመ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕጋዊ ሰነድ ሳይኖራቸው በኢትዮጵያ የሚገኙ የውጭ ዜጎች ምዝገባ እስከ ነሐሴ 13 ቀን 2014 ዓ.ም መራዘሙን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴሩ ቃል-አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ የኢትዮጵያ መንግሥት የውጭ…