Fana: At a Speed of Life!

ሀገርን በፀና መሰረት ላይ ማቆም የዚህ ትውልድ ሃላፊነት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአባቶችን ህልም እና ፍላጎት እውን በማድረግ ሀገርን በፀና መሰረት ላይ ማቆም የዚህ ትውልድ ሃላፊነት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን…

የህዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን ኃይል ማመንጨት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን ኃይል ማመንጨት መጀመር ማብሰሪያ ሥነ ስርአት ተካሂዷል። በዛሬው እለት ስራ የጀመረው ዩኒት ዘጠኝ ሲሆን፥ 270 ሜጋ ዋት ሃይል የማመንጨት አቅም አለው። ባለፈው የካቲት ወር ላይ 270 ሜጋ ዋት…

የአፍሪካ ሴቶች መብት ፕሮቶኮል በመላው አፍሪካ ሊተገበር ይገባል – ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሴቶች መብት ፕሮቶኮል በመላው አፍሪካውያን ሴቶች ሊተገበር ይገባል ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ በአፍሪካ የሴቶች መብት ላይ ትኩረቱን አድርጎ የሚሰራው…

በከተሞች ፍትሐዊ የልማት ስርጭት እንዲኖር ተግተን እንሰራለን – ም/ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ ብዝሃ ዋና ከተሞችና ሌሎች ተደራሽ በሆኑ ከተሞች ውስጥ ፍትሐዊ የልማት ስርጭትና የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ እንዲኖር ተግተን እንሠራለን ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ ተናገሩ፡፡ ምክትል ርዕሰ…

ቻይና ከአንድ የአሜሪካ ሥጋ አቅራቢ ኩባንያ ምርት እንዳይገባ አገደች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ቻይና ከአንድ የአሜሪካ ኩባንያ የቁም እንስሳት የሥጋ ውጤት ወደ ሀገሯ እንዳይገባ አግዳለች፡፡ የቻይና የጉምሩክ ባለሥልጣናት ከኩባንያው የሚገቡ የሥጋ ውጤቶችን ያገዱት “ራክቶፓሚን” የተሠኘ የተከለከለ ንጥረ ነገር በማግኘታቸው መሆኑን ዛሬ…

ዋልያወቹ በቻን ማጣሪያ የመጨረሻ የደርሶ መልስ ጨዋታ የሚያደርጉበት ቀንና ቦታ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሩዋንዳ ብሔራዊ ቡድን ጋር በቻን ማጣሪያ የመጨረሻ የደርሶ መልስ ጨዋታውን የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎቹን የሚያደርግበት ቀናት እና ቦታ ይፋ ሆኗል፡፡ በመጀመሪያው ጨዋታ ኢትዮጵያ ባለሜዳ የምትሆን ሲሆን÷ በዚህም ነሐሴ 20 ቀን…

በሞናኮ ዳይመንድ ሊግ አትሌት ወርቅውኃ ጌታቸው አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሌሊት ላይ በሞናኮ በተካሄደው ዳይመንድ ሊግ የ3 ሺህ ሜትር የመሰናክል ውድድር አትሌት ወርቅውኃ ጌታቸው አሸነፈች፡፡ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ውድድር አትሌት ወርቅውኃ ጌታቸው 9 ደቂቃ ከ6 ሰከንድ ከ19 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ…

የሰላምና የደህንነት ሥራዎች ሊጠናከሩ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገርን ሰላም እና ደህንነት ለማስጠበቅ እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎች ሊጠናከሩ ይገባል ሲሉ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የኢዜማ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ አንድነት ሽፈራው…

ትራምፕ ለዓቃቤ ሕግ ቃላቸውን ለመስጠት አሻፈረኝ አሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች ቃላቸውን ለመስጠት አሻፈረኝ ማለታቸው ተገልጿል፡፡ ድርጅታቸው ለአበዳሪዎች፣ ለመድን አገልግሎት ሰጪዎች እና ለግብር አስከፋይ አካላት አሳሳች…