የሀገር ውስጥ ዜና የጎርፍ አደጋ የስድስት ሰዎችን ሕይወት ቀጠፈ Mikias Ayele Aug 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን አዋበል ወረዳ እና በሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ የስድስት ሰዎች ሕይወት አለፈ። በምሥራቅ ጎጃም ዞን አዋበል ወረዳ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ ፥ በወረዳው የሚኖሩት አባዎራ ከባለቤታቸው እና ልጃቸው ጋር ስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዳሴ ግድብ የትኛውም ችግር ሳይበግረው ለስኬት መብቃቱ የህዝቡን ጥንካሬ እና ህብረት የሚያሳይ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Melaku Gedif Aug 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ማንኛውም ሰው ሰራሽ ችግር ሳይበግረው ለስኬት መብቃቱ የህዝቡን ጥንካሬ እና ህብረት የሚያሳይ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ክልሉ ለግብር ከፋዮች የእውቅና እና የምስጋና መርሐ ግብር አካሄደ Shambel Mihret Aug 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለግብር ከፋዮችና ባለድርሻ አካላት የእውቅና እና የምስጋና መርሐ ግብር ተካሄደ፡፡ የክልሉ ገቢዎች ባለስልጣን ያዘጋጀው መርሐ ግብር "ግብር እከፍላለሁ፣ አስከፍላለሁ፣ ህልውናየንም አረጋግጣለሁ" በሚል መሪ ቃል ነው በአሶሳ…
የዜና ቪዲዮዎች የህዳሴ ግድብ የትውልዱ ፅናትና ትብብር ማሳያ ነው- አቶ ደመቀ Amare Asrat Aug 12, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=y3VUqpic1GA
የዜና ቪዲዮዎች የህዳሴው ግድብ የአሸናፊዋ ኢትዮጵያ ገፅታ ነው -ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ Amare Asrat Aug 12, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=C_v4W71vFoM
የሀገር ውስጥ ዜና አሽከርካሪውን የገደሉት ጓደኛማቾች በእድሜ ልክ ፅኑ አስራት ተቀጡ Feven Bishaw Aug 12, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ አንድ የራይድ አሽከርካሪን የገደሉ ጓደኛማቾች በእድሜ ልክ ፅኑ እስራት መቀጣታቸው ተገለፀ፡፡ 1ኛ ተከሳሽ የአብስራ ሰለሞን እና 2ኛ ተከሳሽ በላይነው ንጉስ ካልተያዘው ግብረ-አበራቸው ጋር በመሆን ነሕሴ 6 ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትሩ የህዳሴ ግድብ ዘርፈ-ብዙ ፋይዳ እንዳለው ገለጹ Feven Bishaw Aug 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ዘርፈ ብዙ ፋይዳ እንዳለው ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው ዕለት ሦስተኛ ዙር የውኃ ሙሌት መጠናቀቅን ከስፍራው ባበሰሩበት…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዳሴ ግድብ የአሸናፊዋ ኢትዮጵያ ገፅታ ነው -ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ Shambel Mihret Aug 12, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዳሴ ግድብ ግንባታ ደረጃ እዚህ መድረስ ከአባይ ተፋሰስ ሀገራት ጋር የበለጠ እንድንተባበር የዲፕሎማሲ በራፍን እንደሚከፍት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ተናገሩ። በዛሬው ዕለት ሦስተኛው ዙር የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውኃ ሙሌት…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዳሴ ግድብ ለየትኛውም ጫና ሳይበገር ለስኬት መብቃቱ የትውልዱ ፅናት እና ትብብር ማሳያ ነው- አቶ ደመቀ መኮንን Melaku Gedif Aug 12, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ህዳሴ ግድብ በየትኛውም ሰው ሰራሽ ጫና ሳይበገር ለስኬት መብቃቱ የትውልዱ ፅናት እና ትብብር ማሳያ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ አቶ ደመቀ የሕዳሴ ግድብ ሶስተኛ ዙር የውሃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአየር ክልላችንን ከማንኛውም ጥቃት መጠበቅ የሚያስችል ቁመና ላይ ነን- ሌ/ጀ ይልማ መርዳሳ Shambel Mihret Aug 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል የአየር ክልሉን ከማንኛውም ጥቃት መጠበቅና መከላከል የሚያስችል ቁመና ላይ እንደሚገኝ የአየር ኃይሉ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ፡፡ የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል ይልማ መርዳሳ እንደገለጹት÷አየር…