አገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ ዓላማውን በማስተዋወቅ ሂደት በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ከፍተኛ ትብብርና ተቀባይነት ማግኘቱን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገራዊ የምክክር ኮሚሽን ዓላማውን በማስተዋወቅ ሂደት በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ከፍተኛ ትብብርና ተቀባይነት ማግኘቱን የኮሚሽኑ ምክትል ዋና ኮሚሽነር ገለጹ።
የምክክር ኮሚሽኑ ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገብረሥላሴ÷ ኮሚሽኑ ዓላማዎቹንና ሥራዎቹን…