የሀገር ውስጥ ዜና ሕንድና ኢትዮጵያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ማጠናከር በሚችሉበት አግባብ ላይ ተወያዩ Alemayehu Geremew Jun 22, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕንድና ኢትዮጵያ በልማት እንዲሁም በበርካታ ዘርፎች የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ማጠናከር በሚችሉበት አግባብ ላይ ተወያዩ። ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የሕንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ጃይሻንካርን በጽኅፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በደቡብ አፍሪካ በተካሄደው የምግብና መጠጥ አውደ ርዕይ ላይ ምርቶቿን አስተዋወቀች Alemayehu Geremew Jun 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በደቡብ አፍሪካ በተካሄደው የምግብና መጠጥ አውደ ርዕይ ላይ ምርቶቿን ማስተዋወቋን በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ። ለሦስት ቀናት በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ጋልገር ስብሰባ ማዕከል በተካሄደው አውደ ርዕይ ላይ ኢትዮጵያ ቡና፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ሽብርተኛና ለሀገር ደኅንነት አደጋ በሆኑ ተላላኪ ኃይሎች ላይ የሚወሰደው ሕግ የማስከበር እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ Alemayehu Geremew Jun 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በየትኛውም አካባቢ የሚንቀሳቀሱ ሽብርተኛ እና የአገር ደኅንነት አደጋ የሆኑ ተላላኪ ኃይሎች ላይ የሚወሰደው ሕግ የማስከበር እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ገለጹ። የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋ የተጎዱ ሰዎችን በዘላቂነት ለማቋቋም መሥራት ይገባል- የአውሮፓ ኅብረት Alemayehu Geremew Jun 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋ የተጎዱ ሰዎችን በዘላቂነት ለማቋቋም መስራት እንደሚገባ የአውሮፓ ኅብረት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽነር ጃኔዝ ሌናርቺቺ ገለጹ። ኮሚሽነሩ በሶማሌና ትግራይ ክልሎች በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋ ሳቢያ ጉዳት…
የሀገር ውስጥ ዜና 1ሺህ 24 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው Jun 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ይኖሩ የነበሩ 1ሺህ 24 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ፡፡ በዛሬው ዕለት በሶስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ ዓረቢያ የመመለስ ሥራ 1ሺህ 24 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው መመለስ…
ጤና ከፈረንጆቹ 1979 ወዲህ በስፔን የኮሌራ በሽታ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከሰተ Alemayehu Geremew Jun 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፈረንጆቹ 1979 ወዲህ በስፔን ካስቲል-ላ ማንቻ ግዛት የኮሌራ በሽታ ለመጀመሪያ ጊዜ መከሰቱ ተገለጸ፡፡ አንድ ሕፃን የቧንቧ ውሃ በመጠጣቱ ምክንያት መታመሙን እና በምርመራም የኮሌራ በሽታ መሆኑ መለየቱን የግዛቲቱ ባለሥልጣናት አስታውቀዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ፏን ኋን የሲሚንቶ ምርት ጥቅም ላይ እንዳይውል ታገደ ዮሐንስ ደርበው Jun 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፏን ኋን የሲሚንቶ ምርት ጥቅም ላይ እንዳይውል መታገዱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ፏን ኋን ሲሚንቶ የኢትዮጵያ አስገዳጅ ደረጃ ያላሟላ በመሆኑ፥ ማስተካከያ እስከሚያደርጉ ድረስ ከሐምሌ 9 ቀን 2013 ዓ.ም…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለሃብቶች ብዙ የተፈጥሮ ፀጋ ያለውን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል እንዲያለሙ ጥሪ ቀረበ Feven Bishaw Jun 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የተዋቀረው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የኢንቨስትመንት አማራጮች የሚተዋወቁበት እና ገቢ የሚሰበሰብበት መርሃ ግብር በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ሸራተን አዲስ ተዘጋጅቷል። መርሃ ግብሩ የክልሉን እምቅ የመልማት አቅም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሀገራት በጠላትነት መፈራረጅ ለዩክሬን መፍትሄ አያመጣም – ቻይና Alemayehu Geremew Jun 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራት መካከል ያለው ጠላትነት በዩክሬን ለተከሰተው ቀውስ ዕልባት እንደማስገኝ ቻይና አስጠነቀቀች። የተመድ የጸጥታው ምክር ቤት በዩክሬን ጉዳይ ላይ መግለጫ አውጥቷል፡፡ በመግለጫው ወቅት በተመድ የቻይና ምክትል ቋሚ ተጠሪ የሆኑት ዳይ ቢንግ ÷…
ስፓርት በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ባህርዳር ከተማ ድሬዳዋ ከተማን አሸነፈ Mikias Ayele Jun 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በ28ኛ ሳምንት በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ባህርዳር ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ በሜዳው እና በደጋፊው ፊት ጨዋታውን ላደረገው ባህርዳር ከተማ መናፍ አወል ብቸኛዋ የማሸነፊያ ጎል ማስቆጠር ችሏል፡፡ የጣና ሞገዶቹ ዘሬ…