Fana: At a Speed of Life!

ቋሚ ኮሚቴው በደብረ ብርሃን የከተማዋን ኢንቨስትመንት የሚመጥን መሠረተ-ልማት ሊሟላ እንደሚገባ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድ እና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በደብረ ብርሃን የከተማዋን ኢንቨስትመንት የሚመጥን መሠረተ-ልማት ሊሟላ እንደሚገባ አሳስቧል፡፡ ቋሚ ኮሚቴው በደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኘውን በውስጡ ስምንት ሼዶችን ያቀፈውን…

በአማራ ክልል በአንድ ጀምበር ከ250 ሚሊየን በላይ ችግኝ ለመትከል መታቀዱ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አማራ ክልል በተለይ ሐምሌ 6 በሚያካሂደው የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ መትከል መርሐ ግብር ከ250 ሚሊየን በላይ ችግኝ ለመትከል ማቀዱንም ገልጿል። የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ፣ የቀድሞው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት…

ለመጪው ትውልድ የምናስረክባት ኢትዮጵያ ሁሉም በሰላም የሚኖርባትና ለምለም ምድር ለማድረግ አብረን እንቁም – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለመጪው ትውልድ የምናስረክባት ኢትዮጵያ ሁሉም በሰላም የሚኖርባትና ለምለም ምድር ለማድረግ አብረን እንቁም ሲሉ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ “የጁምዓ ዕለት የሙስሊሙ ማኅበረሰብ ነፍሱን በይቅር…

የሶማሌ ክልል ቆላማ አካባቢ ልማት ፕሮጀክት ከ50 በላይ የልማት ፕሮጀክቶች ተግባራዊ ማድረጉን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ቆላማ አካባቢ  ልማት ፕሮጀክት በ2014 በጀት አመት ከ50 በላይ የልማት ፕሮጀክቶች ተግባራዊ ማድረጉን ገለጸ፡፡ በክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኢብራሂም ዑስማን ሰብሳቢነት የሚመራው የክልሉ ቆላማ አካባቢና ተፋሰስ ልማት ስራ…

ሴናተር ጂም ኢንሆፍ ለኢትዮጵያ የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ዶክተር ስለሺ በቀለ ከሴናተር ጂም ኢንሆፍ ጋር በዛሬው ዕለት ተወያይተዋል። በውይይታቸው አምባሳደር ስለሺ ሴናተር ኢንሆፍ ለኢትዮጵያ እያደረጉ ያሉትን ድጋፍ አድንቀዋል፡፡ እንዲሁም በወቅታዊ…

በኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት ደኅንነት ላይ የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት ደኅንነት ላይ የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት እና ቅንጅታዊ አሰራርን ለማጠናከር የሚያግዝ የመግባቢያ ስምምነት ተፈርሟል፡፡ ስምምነቱን የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር፣ የኢትዩ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት…

ቦይንግ በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ገብቶ የማምረት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቦይንግ የተሰኘው ዓለም አቀፍ ኩባንያ በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ገብቶ የማምረት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ፡፡ ከቦይንግ ኩባንያ፣ ከስካይ ቴክኖ ኩባንያ እንዲሁም ከኢትዮጵያ አየር መንገድ የተወጣጡ የስራ ሀላፊዎችና…

ምክር ቤቱ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በጋምቤላ እና ምዕራብ ወለጋ ዞን አሸባሪው ሸኔ በንፁሃን ዜጎች ላይ የፈጸመውን አሰቃቂ የሰብዓዊ መብት ጥሰት…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በጋምቤላ ክልል እና በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን በአሸባሪውና ተላላኪው ሸኔ በንፁሃን ዜጎች ላይ የተፈጸመውን አሰቃቂ የሰብዓዊ መብት ጥሰት አጣርቶ እንዲያቀርብ ትዕዛዝ ሰጥቷል፡፡…

አገር አቀፍ የአምራች ኢንተርፕራይዞች ኤግዚቢሽንና ባዛር ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገር አቀፍ የጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች ኤግዚቢሽንና ባዛር ተከፈተ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ያዘጋጀው ኤግዚቢሽንና ባዛሩ "የአገራችንን ምርት በመጠቀም ነጋችንን እንገንባ" በሚል መሪ ቃል የሚካሄድ ሲሆን ÷እስከ…

የዓለም የምግብ ፕሮግራም በኢትዮጵያ ችግር ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች የሰብአዊ ድጋፍ ለማጠናከር በትጋት እየሰራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 16፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከአለም የምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ቤስሊ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም አምባሳደር ሬድዋን የሰብዓዊ ጉዳዮችን ጨምሮ በኢትዮጵያ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ለዋና ዳይሬክተሩ…