የሀገር ውስጥ ዜና ከአጋር አካላት ጋር ለኢትዮጵያ ድጋፍ ለማድረግ በቅንጅት እየሰራ መሆኑን የአውሮፓ ሕብረት ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jun 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሚመለከታቸው አጋር አካላት ጋር በመተባበርና በመነጋገር በተለያየ መንገድ ኢትዮጵያን ለማገዝ እየሠራ መሆኑን የአውሮፓ ሕብረት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የአውሮፓ ሕብረት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽነር…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ከተማ ተከስቶ በነበረው የፀጥታ ችግር ተዘግተው የነበሩ አገልግሎት ሰጪ የንግድ ተቋማት ሙሉ በሙሉ ስራ መጀመራቸው ተገለጸ Meseret Awoke Jun 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ከተማ ተከስቶ በነበረው የፀጥታ ችግር ምክንያት ተዘግተው የነበሩ አገልግሎት ሰጪ የንግድ ተቋማት ሙሉ በሙሉ ስራ መጀመራቸውን የክልሉ ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ቲቾት ኩመዳን ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና ካለፈው ዓመት ሐምሌ ወር ጀምሮ ከ138 ሺህ ሜትሪክ ቶን የምግብ ነክ ድጋፍ ወደ ትግራይ ክልል ተልኳል – ብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን Feven Bishaw Jun 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ካለፈው ዓመት ሐምሌ ወር ጀምሮ 138 ሺህ 164 ሜትሪክ ቶን የምግብ እና ከ16 ሺህ በላይ ሜትሪክ ቶን ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶች ወደ ትግራይ ክልል መላኩን ብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የብሄራዊ አደጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጣሊያን በተለያዩ ዘርፎች ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች Alemayehu Geremew Jun 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን በተለያዩ ዘርፎች ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገልጻለች፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ብሔራዊ የደኅንነት አማካሪ ሚኒስትር ሬድዋን ሁሴን ከጣሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሉዊጂ ዲ ማዮ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በየዘርፉ የተነሱ የሕዝብ ጥያቄዎችን ለመፍታት በሚደረገው ጥረት አመራሩ በቅንጅት መሥራት እንዳለበት ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Jun 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በየዘርፉ የተነሱ የሕዝብ ጥያቄዎችን ለመፍታት በሚደረገው ጥረት አመራሩ በቅንጅት መሥራት አለበት ሲሉ የሐረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አብዱጀባር መሀመድ አሳሰቡ፡፡ የሐረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ…
ቢዝነስ ኢትዮጵያ በፈረንሳይ በሚካሄደው የቴክስ ዎርልድ የቴክስታይልና ጋርመንት ኤግዝቢሽን ላይ ትሳተፋለች Feven Bishaw Jun 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ በመጪው ሐምሌ ወር በፈረንሳይ በሚካሄደው የቴክስ ዎርልድ የቴክስታይልና ጋርመንት ኤግዝቢሽን ላይ እንደምትሳተፍ ተገለፀ፡፡ ኤግዝቢሽኑ በፈረንሳይ በፈረንጆቹ የፊታችን ሐምሌ 4 እስከ 6 ቀን እንደሚካሄድ ከኢንቨስትመንት ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚቴው በትግራይ ክልል በግጭት ለተጎዱ 15 ሺህ አርሶ አደሮች የምርጥ ዘር ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Jun 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በአገር አቀፍ ደረጃ የሚያካሂደውን የሰብል ምርጥ ዘር ስርጭት በመቀጠል በትግራይ ክልል በግጭቱ ለተጎዱ 15 ሺህ አርሶ አደር አባወራዎች ድጋፍ አድርጓል። ድጋፍ የተደረገላቸው አርሶ አደሮች በትግራይ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና ሠመራ ዩኒቨርሲቲ ለኪልባቲ ረሱ ዞን ነዋሪዎች 7 ሚሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ የእህል ወፍጮዎችን ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Jun 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሠመራ ዩኒቨርሲቲ በአፋር ክልል በአሸባሪው ህውሓት ወረራ ተፈናቅለው ለነበሩ የኪልባቲ ረሱ ዞን ነዋሪዎች ማቋቋሚያ 7ሚሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ የተገዙ የእህል ወፍጮዎችን ድጋፍ አድርጓል፡፡ የዩኒቨርሲቲው የማህበረሰብ አገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ከአውሮፓ ኅብረት ፓርላማ አባላት ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Jun 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትሕ ሚኒስትር ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ በብራስልስ ባደረጉት የሥራ ጉብኝት ከተለያዩ የአውሮፓ ኅብረት ተቋማት ሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል። ሚኒስትሩ ከአውሮፓ ኅብረት የፓርላማ አባላት ጋር ባደረጉት ቆይታ ÷ የሰብዓዊ መብት…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልፅግና ፓርቲ ኢትዮጵያን የሚመጥን አዲስ ሀገራዊ አስተሳስብ ተግባራዊ ማድረጉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ Alemayehu Geremew Jun 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልፅግና ፓርቲ ኢትዮጵያን የሚመጥን አዲስ ሀገራዊ አስተሳሰብ ተግባራዊ ማድረጉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የፓርቲው ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ገለጹ። ከዛሬ 4 ዓመት በፊት በኢትዮጵያ ሥር የሰደደ የኢኮኖሚ ስብራትና ኢ-ፍትሃዊነት ያየለበት፣…