Fana: At a Speed of Life!

በአሜሪካ ከፍተኛ ሙቀት ያስነሳው የሰደድ እሳት በፍጥነት እየተስፋፋ መሆኑ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ በተከሰተው ከፍተኛ የአየር ሙቀት ምክንያት የሰደድ እሳት በፍጥነት እየተስፋፋ መምጣቱና በጤናም ላይ ከፍተኛ ችግር እየፈጠረ መሆኑ ተነገረ፤ በአሜሪካ በካሊፎርኒያ ዮሴሚት ብሔራዊ ፓርክ አቅራቢያ ከፍተኛ የሆነ የሰደድ እሳት በፍጥነት…

ኢትዮጵያ የምታካሂደው የአካባቢ ጥበቃ ስራ ድንበር ተሻጋሪ ሚና እንዳለው ምሁራን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ የምታካሂደው የአካባቢ ጥበቃ ስራ ድንበር ተሻጋሪ ሚና እንዳለው የዘርፉ ምሁራን ተናግረዋል፡፡ ዓለም በአየር ንብረት ለውጥ በምትሰቃይበት በዚህ ወቅት ኢትዮጵያ እያካሄደች ያለው የአረንጓዴ አሻራ ልማት ዘመኑን የዋጀ መሆኑን ነው…

ሳውዲ ዓረቢያ 3 የዝንጀሮ ፈንጣጣ  ቫይረስ ተጠቂዎች መገኘታቸውን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳውዲ ዓረቢያ ሦስት  የዝንጀሮ ፈንጣጣ  ቫይረስ ተጠቂዎች መገኘታቸውን የሀገሪቱ  ጤና  ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የሀገሪቱ የጤና  ሚኒስቴር ቃል አቀባይ በሰጡት መግለጫ፥  ቀደም ሲል አንድ የዝንጅሮ ፈንጣጣ ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱን አስታወሰው፥…

በምሥራቅ ኢትዮጵያ ሰርጎ ለመግባት የሞከረውን የአልሸባብ የሽብር ቡድን አባላትን የማጽዳት እርምጃ እየተወሰደ ነው – ሜጀር ጀነራል ተስፋዬ አያሌው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ኢትዮጵያ በኩል ሰርጎ ለመግባት የሞከረውን አልሸባብ በመደምሰስ ተቆርጠው የቀሩ የሽብር ቡድኑን አባላት የማጽዳት እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን የሀገር መከላከያ ኃይል ስምሪት ኃላፊና ጊዜያዊ የፀጥታ ኮማንድ ፖስት አስተባባሪ ሜጀር ጀነራል ተስፋዬ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ መስከረም 9  ወደ ዮርዳኖስ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአዲሱ ዓመት መስከረም 9 ቀን 2015 ወደ ዮርዳኖስ ዋና ከተማ አማን በረራ እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡ የዮርዳኖሷ ዋና ከተማ አማን የዓረብ ዓለም “ጽጌሬዳ አበባ” በመባል የምትታወቅ ስትሆን ፥ ከባህሬን በመቀጠል…

በ 5 የአፍሪካ ሀገራት የሚተገበረው የጋራ የሰራተኞች ፍልሰት መርሃ ግብር በአዲስ አበባ በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ 5 የአፍሪካ ሀገራት የሚተገበረው የጋራ የሰራተኞች ፍልሰት መርሃ ግብር በአዲስ አበባ በይፋ መጀመሩን የስራና ክህሎት ሚኒስትሯ ሙፈሪያት ካሚል አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሯ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው እንዳስታወቁት÷ የዜጎች መብትና ጥቅምን በሚሄዱበት…

አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ባለሙያዎች ኮሚሽን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ባለሙያዎች ኮሚሽን ጋር ተመካክረዋል፡፡ ምክክሩ በግንቦት ወር በጄኔቫ የተካሄደውን ውይይት ተከትሎ የተደረገ ነው ተብሏል፡፡ ባለሙያዎቹ…