Fana: At a Speed of Life!

የነዳጅ ድጎማን ለማግኘት ከ134 ሺህ በላይ ተሽከርካሪዎች ተመዝግበዋል- ኢትዮ ቴሌኮም

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የታለመለት የነዳጅ ድጎማ አገልግሎት ለማግኘት 134 ሺህ 684 ተሽከርካሪዎች መመዝገባቸውን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬ ህይወት ታምሩ በሰጡት ማብራሪያ÷ የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር በድጎማው ተጠቃሚ…

ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች በተለያዩ አካባቢዎች የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናወኑ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር እና የሰላም ሚኒስቴር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናውነዋል፡፡ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ሰራተኞች እና አርሲ ዞን መርቲ ወረዳ ነዋሪዎች የችግኝ ተከላ መርሐ ግብርን ሲከናወን ኢንጂነር አይሻ መሀመድ እና…

በ2014 ዓ.ም በ99 ተቋማት ላይ ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት ተከስቷል- ኢመደአ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ባደረገው የሳይበር ደህንነት ፍተሻና ግምገማ በ99 ተቋማት ላይ የተፈጠረ የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነትን በመለየት ክፍተቱ እንዲታረም ማድረጉን አስታውቋል፡፡…

11ኛው የአፍሪካ በይነመረብ አስተዳደር ጉባዔ በማላዊ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 11ኛው የአፍሪካ በይነመረብ አስተዳደር ጉባዔ በማላዊ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ በጉባዔው ከሁሉም የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ባለድርሻ አካላት የበይነመረብ አስተዳደርን አስመልክቶ የሚመክሩበት እንደሆነ ተገልጿል። "በይነ-መረብ…

1ሺህ 65 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በሶስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ ዓረቢያ የመመለስ ሥራ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 65 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ለተመላሽ ዜጎች ተገቢው ድጋፍ እና እንክብካቤ ተደርጎላቸው ወደ ተዘጋጀላቸው…

አቶ ኦርዲን በድሪን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት ሥራ ኃላፊዎች በሐረር ከተማ  ችግኝ ተከሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ እና የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ በሐረር ከተማ ባሕል ማዕከል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የችግኝተከላ መርሐ ግብር አካሂደዋል፡፡ ከችግኝ ተከላው ጎን ለጎን የአቅመ ደካማ ወገኖችን ቤት…

የመማር ማስተማር ተግባራትን በቴክኖሎጂ መደገፍ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን የመማር ማስተማር ስራ በቴክኖሎጂ የተደገፈ ለማድረግ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ማኒስቴርና በአሜሪካው የግል ኩባንያ ሲቪሊ መካከል ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ እና የሲቪሊ…

ስዊዘርላንድ በንግድና ኢንቨስትመንት ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ግንኙነቷን ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ከስዊዘርላንድ አምባሳደር ታማራ ሞና ጋር መከሩ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያና በስዊዘርላንድ መካከል ያለውን የቆየና ታሪካዊ ግንኙነት…

የደቡብ ክልል ምክር ቤት ከ46 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ የቀረበውን የክልሉ መንግስት የ2015 በጀት አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክር ቤት ከ46 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ የቀረበውን የክልሉ መንግስት የ2015 በጀት አጸደቀ፡፡ የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት ባካሄደው ጉባኤ 46 ቢሊየን 316 ሚሊየን 524 ሺ 693 ብር በጀትን…

በአማራ ክልል በኢንቨስትመንት ላይ ያሉ ማነቆዎችን ለመፍታት የሚያስችል ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በኢንቨስትመንት ላይ ያሉ ማነቆዎችን ለመፍታት የሚያስችል ምክክር ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በተገኙበት ተካሂዷል ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ከደሴ ከተማ አስተዳደር አመራሮች፣ ከደቡብ እና ሰሜን ወሎ ዞን የስራ ሃላፊዎች…