የዩክሬንን እህል ለዓለም ገበያ ለማቅረብ ከሩሲያ ጋር ስምምነት መደረሱን ቱርክ አስታወቀች
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ በጥቁር ባሕር የዩክሬንን እህል ለዓለም ገበያ ለማቅረብ ከሩሲያ ጋር ስምምነት መደረሱን አስታወቀች።
የተደረሰውን ስምምነት ተከትሎም በዛሬው እለት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በተገኙበት በሩሲያ እና ዩክሬን…