Fana: At a Speed of Life!

በወንዶች 5 ሺህ ሜትርና በሴቶች 800 ሜትር ስድስት ኢትዮጵያውያን ማጣሪያን አለፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወንዶች 5 ሺህ ሜትርና በሴቶች 800 ሜትር ስድስት ኢትዮጵያውያን ማጣሪያን አለፉ። የወንዶች 5 ሺህ ሜትር ማጣሪያ ከምድብ 1 አትሌት ሰለሞን ባረጋ በ13:24.44 በሆነ ሰዓት 3ኛ ሆኖ በመግባት ቀጥታ ሲያልፍ አትሌት በ13:24.77 በሆነ ሰዓት…

የመረጃና ደኅንነት ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ጀማሪ ኦፊሰሮችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ሥር የሚገኘው የመረጃና ደኅንነት ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ በዛሬው ዕለት የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ጀማሪ ኦፊሰሮችን አስመርቋል፡፡ በመርሐ-ግብሩ ላይ የተገኙት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል…

በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ የነበሩ ከ257 ሺህ በላይ የተለያዩ የውጭ ሃገራት ገንዘቦችና 6 ኪሎ ወርቅ ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ የነበሩ ከ257 ሺህ በላይ የተለያዩ የውጭ ሃገራት ገንዘቦች ተያዙ፡፡ እንዲሁም 24 ሚሊየን 339 ሺህ 280 ብር የሚያወጣ ከ6 ኪሎ በላይ ወርቅ ተይዟል፡፡ ህገ ወጥ ገንዘቦቹ እና ወርቆቹ የተያዙት በትናንትናው…

ከመተማ -ገላባት ያለው የኢትዮ-ሱዳን ደረቅ ወደብ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመተማ -ገላባት ያለው የኢትዮ-ሱዳን ደረቅ ወደብ በዛሬው ዕለት ተከፍቶ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። የምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ቢክስ ወርቄ የደረቅ ወደቡ ለአገልግሎት ክፍት መሆኑን በተመለከተ ባደረጉት ንግግር÷…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ በአንድ ጀምበር ከ7 ነጥብ 7 ሚሊየን በላይ ችግኞች ተተከሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አረንጓዴ ዐሻራ የማኖር የክረምት መርሐ ግብር ላይ በአንድ ጀምበር ከ7 ነጥብ 7 ሚሊየን በላይ ችግኞች መተከላቸውን የክልሉ ግብርና እና ተፈጥሮ ሐብት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው የተፈጥሮ ሐብት ዘርፍ ምክትል ኃላፊ አቶ በቀለ…

በሐዋሳ የባህር ትራንስፖርት አገልግሎት በይፋ ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐዋሳ ከተማ የባህር ትራንስፖርት አገልግሎት በይፋ ሥራ ጀምሯል፡፡ የሐዋሳ ከተማ ብልጽግና ፖርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ካሱ ሐሩሳ ÷ሀዋሳ ለኑሮ ተስማሚ፣ ለንግድ እና ለኢንቨስትመንት እንዲሁም ለቱሪዝም ምቹ መሆኗን ጠቅሰው÷ካሏት ዘርፈ…

ጨፌ ኦሮሚያ 158 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ሆኖ የቀረበውን የክልሉ መንግስት የ2015 በጀት አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ 158 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ሆኖ የቀረበውን የክልሉ መንግስት የ2015 በጀት አጸደቀ። ጨፌው ባካሄደው መደበኛ ጉባዔ፥ ለክልሉ መንግስት 158 ቢሊየን 629 ሚሊየን 503 ሺህ 205 ብር የ2015 በጀት ማጽደቁን…