Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ ክልል በበጀት አመቱ ከ300 ሺህ በላይ ዜጎች የስራ እድል እንደተፈጠረላቸው ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 በጀት ዓመት በደቡብ ክልል ከ300 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ስራ አጥ ዜጎች የስራ እድል እንደተፈጠረላቸው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ገለጹ፡፡ የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት የሥራ…

በአማራ ክልል ለኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች 22 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ብድር ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 በጀት ዓመት በአማራ ክልል የሚገኙ የግልና የመንግስት ባንኮች በተለያዩ የብድር ሞደሊቲዎች 22 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ብድር ለኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች መሰጠታቸው ተገለፀ፡፡ ለረዥም ጊዜ የክልሉ ችግር ሆኖ የቆየው የፋይናንስ ብድር አቅርቦት…

የመዲናዋን የንፁህ መጠጥ ውሃ ችግር በዘላቂነት የሚፈታ ፕሮጀክት ጥናትና ዲዛይን ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባን የንፁህ መጠጥ ውሃ ችግር በዘላቂነት እንደሚፈታ የታመነበት ፕሮጀክት ጥናት እና ዲዛይን መጠናቀቁን የከተማዋ ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲን ግኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ…

በመዲናዋ የኑሮ ውድነቱን ለማረጋጋት እየተሠራ ያለው ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ምክትል ከንቲባው ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የኑሮ ውድነቱን ለማረጋጋት እየተሠራ ያለው ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ እና የሥራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ጃንጥራር ዓባይ ተናገሩ፡፡ አቶ…

ለኬንያውያን የሰርክ ምግብ ማዘጋጃነት የሚውለው የበቆሎ ዱቄት ዋጋ በግማሽ መቀነሱ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ በዋና ምግብነት የሚያገለግለው የበቆሎ ዱቄት ዋጋ በግማሽ መቀነሱ ተነገረ፡፡ የሀገሪቷ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ እርምጃውን የወሰዱት የሀገሪቷ መሠረታዊ ሸቀጦች ላይ የዋጋ ጭማሪ መታየቱን ተከትሎ የኑሮ ውድነቱን ኬንያውያን እንዲቋቋሙት…

የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ለአፋር ክልል የ3 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በአፋር ክልል በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው የማህበረሰብ ክፍል የቤት መስሪያ የሚሆን የ3 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። ድጋፉን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ለክልሉ ርዕሰ…

በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሶስት ውድድሮች ይሳተፋሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚሳተፉበት የወንዶች 800 ሜትር ግማሽ ፍጻሜ ውድድር ንጋት 11 ሰአት ላይ ይካሄዳል፡፡ በ800 ሜትር የወንዶች ግማሽ ፍጻሜ ውድድር አትሌት ቶሎሳ ቦደና ይሳተፋል፡፡ ሌሊት 10 ሰዓት ከ10…

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በመጪው ማክሰኞ አዲስ አበባ ይገባሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በመጪው ማክሰኞ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ይገባሉ፡፡ ሰርጌ ላቭሮቭ በአዲስ አበባ የሁለት ቀናት ቆይታ እንደሚኖራቸው ታውቋል። በቆይታቸውም ከከፍተኛ የመንግስት የስራ…

ሩሲያ ወደ ጀርመን ጋዝ የምታስተላልፍበትን ኖርድ ስትሪም አንድ ዳግም ሥራ አስጀመረች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጋዝፕሮም በኖርድ ስትሪም አንድ ወደ ጀርመን የሚልከውን የጋዝ አቅርቦት ዳግም ሥራ አስጀመረ። ሩሲያ ካለፈው ወር ጀምሮ በኖርድ ስትሪም አንድ በኩል ወደ ጀርመን እና ሌሎች የአውሮፓ ሀገራት የምታቀርበውን ጋዝ ከጥገና ጋር በተያያዘ…

የብልጽግና ፓርቲ አባላት በዘንድሮው የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ግንባር ቀደም ተሳትፎ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መላው የብልጽግና ፓርቲ አባላት ኢትዮጵያን አረንረጓዴ የማልበስ አላማ ባለው የዘንድሮው የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ግንባር ቀደም ተሳትፎ እንዲያደርጉ የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ጥሪ አቀረቡ። የብልጽግና ፓርቲ…