የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ Alemayehu Geremew Jul 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ። አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወደ ድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና የሚገቡ አልሚ ድርጅቶች ወደ ትግባራ እንዲገቡ ተጠየቀ Feven Bishaw Jul 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የሚቋቋመው የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና አልሚዎች የጀመሩትን የቅድመ ዝግጅት ሥራ በማጠናቀቅ ወደ ተግባር መሸጋገር እንዳለባቸው የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ደንጌ ቦሩ በድሬዳዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ በአንድ ጀምበር 7 ነጥብ 5 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ በአንድ ጀምበር 7 ነጥብ 5 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር… Alemayehu Geremew Jul 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 7 ነጥብ 5 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ በአንድ ጀምበር 7 ነጥብ 5 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር እየተካሄደ በሁሉም አካባቢዎች እየተካሄደ ነው፡፡ በዘመቻው የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር…
ስፓርት በ3 ሺህ የሴቶች መሰናክል ኢትዮጵያ የብርና ነሐስ ሜዳልያ አገኘች Mekoya Hailemariam Jul 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ንጋት ላይ በተካሄደ የሴቶች 3 ሺህ ሜትር መሰናክል የፍፃሜ ውድድር ኢትዮጵያ የብርና የነሐስ ሜዳሊያዎች አገኘች። አትሌት ወርቅውሃ ጌታቸው የብር እና መቅደስ አበበ የነሐስ ሜዳሊያዎችን አስገኝተዋል።…
ስፓርት ኢትዮጵያውያኑ አትሌቶች በሴቶች 5 ሺህ ሜትር ለፍጻሜ አለፉ Mekoya Hailemariam Jul 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች 5 ሺህ ሜትር ማጣሪያ ውድድር ሶስት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜው ውድድር አለፉ። በርቀቱ ኢትዮጵያን ወክለው ከተካፈሉት አትሌቶች ለተሰንበት ግደይ፣ ጉዳፍ ፀጋይ እና ዳዊት ስዩም ማለፋቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በታንዛንያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 80 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif Jul 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛንያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 80 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተሸኝተዋል፡፡ በዛሬው ዕለት በሶስተኛው ዙር በታንዛንያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያን ወደ አገራቸው ለመመለስ በተከናወነው ስራ 80 ኢትዮጵያዊያን ወደ አገራቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የስራ አመራር ኮሚቴ የ2014 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸሙን ገመገመ Melaku Gedif Jul 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ) የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት የስራ አመራር ኮሚቴ የ2014 በጀት ዓመት የፓርቲውን የስራ አፈጻጸም ግምገማ አካሂዷል፡፡ የዋና ጽህፈት ቤቱ የተለያዩ ዘርፎች ከክልልና ከተማ አስተዳደር የፓርቲው ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች ዘርፎች ጋር በጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች በአሸባሪው ህወሓት የወደሙ የትምህርት ተቋማት ግንባታን ለማስጀመር ኮምቦልቻ ገቡ Amele Demsew Jul 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለና የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋን ጨምሮ ሌሎች የፌደራልና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በአሸባሪው ህወሓት ወረራ የወደሙ የትምህርት ተቋማት ግንባታን ለማስጀመር ኮምቦልቻ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢጋድ አባል ሀገራት ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ አደጋዎችን መቋቋም የሚያስችል እቅድ ሊተገብሩ ይገባል- ዶ/ር ወርቅነህ Amele Demsew Jul 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) አባል ሀገራት ወቅታዊ ሁኔታዎችን ታሳቢ ባደረገ መልኩ ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ አደጋዎችን መቋቋም የሚያስችል እቅድ ሊተገብሩ እንደሚገባ የኢጋድ ዋና ፀሃፊ ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ አስገነዘቡ። የኢጋድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2014 በጀት ዓመት ለጂቡቲ እና ሱዳን ከቀረበ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ከ95 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ Amele Demsew Jul 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው የ2014 በጀት ዓመት ለጂቡቲና ሱዳን ከቀረበ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ከ95 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ሞገስ…