ዓለምአቀፋዊ ዜና ቦሪስ ጆንሰንን ለመተካት የመጨረሻዎቹ ሁለት ዕጩዎች ታውቀዋል Meseret Awoke Jul 20, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቦሪስ ጆንሰንን ለመተካት እየተካሄደ ባለው ምርጫ ሪሺ ሱናክ እና ሊዝ ትረስ የመጨረሻ ዕጩ ሆነው ቀርበዋል። በተካሄደው ምርጫ ሱናክ 137 ድምጽ በማግኘት ቀዳሚ ሲሆኑ ÷ትረስ ደግሞ 113 ድምጽ በማግኘት ሁለተኛ ሆነዋል፡፡ ከሁለቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል ፖሊስ እና የጣሊያን ፖሊስ በሁለትዮሽና በዓለም አቀፍ የፀጥታ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ Meseret Awoke Jul 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እና የጣሊያን ፖሊስ በሁለትዮሽና በዓለም አቀፍ የፀጥታ ጉዳዮች ላይ በሮም ውይይት አደረጉ። በፌደራል ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል የተመራው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የልዑካን ቡድን ወደ ጣሊያን ሮም ተጉዞ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 71 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif Jul 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 71 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመላሾቹ ውስጥ 206 የሚሆኑት ሴቶች ሲሆኑ ÷ 92ቱ ደግሞ ህፃናትና እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ በጦርነቱ ምክንያት ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች የሰብዓዊ ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Jul 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ሰቆጣ ከተማ በጦርነት ምክንያት ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች የ8 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የአልባሳትና የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር…
ቴክ ቻይና በ6 ሺህ ሜትር ጥልቀት ባሕር አሳሹን ሮቦት አስተዋወቀች ዮሐንስ ደርበው Jul 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በ6 ሺህ ሜትር ጥልቀት ባሕር ማሰስ የሚችለውን ሮቦት አስተዋውቃለች፡፡ ባሕር አሳሹ ሮቦት በርቀት መቆጣጠሪያ መሳሪያ የሚሠራ ሲሆን፥ ዌንሃይ -1 የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል። በቻይናው የሳይንስ አካዳሚ አካል…
የሀገር ውስጥ ዜና አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ 13 የዓለም ምግብ ፕሮግራም ተሽከርካሪዎች ሰቆጣ ገቡ Melaku Gedif Jul 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አስቸኳይ የሰብዓዊ የምግብ እርዳታ የጫኑ 13 የዓለም ምግብ ፕሮግራም ተሽከርካሪዎች ሰቆጣ ከተማ ገብተዋል፡፡ የሰብዓዊ እርዳታው በኤፍ ኤች ኢትዮጵያ አስተባባሪነትና በዓለም ምግብ ፕሮግራም አቅራቢነት በአበርገሌ ወረዳ በሚገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እና ግሪክን ግንኙነት ለማጠናከር በጋራ መስራት ይገባል – የግሪክ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር Amele Demsew Jul 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በግሪክ መካከል ያለውን መልካም ግንኙነት አጠናክሮ ለማስቀጠል ሀገራቱ በጋራ ሊሰሩ እንደሚገባ የግሪክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኒኮስ ዴንዲያስ ገለጹ፡፡ በጣልያን የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ ከግሪክ የውጭ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ካቢኔ የ2015 ረቂቅ በጀት ከ46 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ እንዲጸድቅ ለክልሉ ምክር ቤት መራ ዮሐንስ ደርበው Jul 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የ2015 ረቂቅ በጀት ከ46 ቢሊየን 316 ሚሊየን በላይ ሆኖ እንዲጸድቅ ለክልሉ ምክር ቤት መራ፡፡ የደቡብ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ዛሬ በ2015 ረቂቅ በጀት ላይ ተወያይቷል።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ከ70 በላይ ሀገራት 14 ሺህ የዝንጀሮ ፈንጣጣ ሪፖርት መደረጉ ተገለጸ Alemayehu Geremew Jul 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ70 በላይ ሀገራት 14 ሺህ የዝንጀሮ ፈንጣጣ ሪፖርት መደረጉን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ። የቫይረሱ ሥርጭት ሳይታወቅ ከምዕራብ እና መካከለኛው አፍሪካ ወደ በርካታ የዓለም ሀገራት ሳይሥፋፋ እንዳልቀረም ነው የተጠቆመው፡፡ የዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካን ችግሮች በአፍሪካውያን ለመፍታት የሚደረገውን ጥረት ለመደገፍ በ3 የትምህርት ተቋማት መካከል ስምምነት ተደረገ Mikias Ayele Jul 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የአፍሪካን ችግሮች በአፍሪካውያን ለመፍታት የሚደረገውን ጥረት በጥናትና ምርምር ለመደገፍ በሶስት የአፍሪካ ሀገራት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መካከል ስምምነት ተደረገ። ተቋማቱ ጥናትና ምርምሩን የሚያስተባብር የጋራ ግብረ-ሃይል ማቋቋማቸው ነው …