Fana: At a Speed of Life!

በዩኒቨርሲቲዎች ተመሳሳይ ይዘት ኖሯቸው የተለያየ መጠሪያ የያዙ የትምህርት ክፍሎች ስያሜ እንደገና መስተካከል አለበት ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው ነገር ግን የተለያየ ስያሜ የያዙ ትምህርት ክፍሎች እንደገና ስያሜያቸው ሊስተካከል እንደሚገባ የትምህርት ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር…

ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት ለኢትዮጵያውያን ስደተኞች እያደረገ ያለውን ሰብአዊ ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት ለኢትዮጵያውያን ስደተኞች እያደረገ ያለውን ሰብአዊ ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል በታንዛኒያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሽብሩ ማሞ ጠየቁ፡፡ አምባሳደር ሽብሩ ማሞ በታንዛኒያ የዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት ዋና…

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ405 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ405 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ማድረጉ ተገለፀ፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሽዴና የዓለም ባንክ ግሩፕ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ኦስማን ዲዮን ተፈራርመዋል፡፡ የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ካደረገው የ405…

በሶማሌ ክልል ሂላላ የነዳጅ እና ተፈጥሮ ጋዝ ማውጫ ፕሮጀክት ተጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ዑማ እና የግብርና ሚኒስትሩ ዑመር ሁሴን ከቱርክ ባለሃብቶች ጋር በመሆን በሶማሌ ክልል ሂላላ የነዳጅና ተፈጥሮ ጋዝ ማውጫ ፕሮጀክትን ጎበኙ፡፡ የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ዑማ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…

በአንዳንድ አካባቢዎች የተከሰተውን የዶሮ በሽታ የመከላከልና የመቆጣጠር ስራ ውጤት እያስገኘ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በአንዳንድ አካባቢዎች የተከሰተውን የዶሮ በሽታ የመከላከልና የመቆጣጠር ስራ ውጤት እያስገኘ መሆኑን፥ በሽታውን ለመከላከል የተቋቋመው ግብር ኃይል ገለጸ፡፡ ሰሞኑን በአዲስ አበባና በቢሸፍቱ በተወሰኑ የዶሮ እርባታ ማዕከላት የተከሰተው የዶሮ በሽታ ወደ…

ተቋማት ለመሰረተ ልማት ግንባታዎች ቁፋሮ ሲያከናውኑ ከኤሌክትሪክ አገልግሎት ጋር በመናበብ መስራት እንደሚገቸው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በግንባታው ዘርፍ የተሰማሩ የግልም ሆነ የመንግሥት ተቋማት ለሚሰሯቸው የመሰረተ ልማት ግንባታዎች ቁፋሮ በሚያከናውኑበት ወቅት ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጋር በመናበብ መስራት እንደሚገባቸው ማሳሰቢያ ተሰጠ፡፡ በመዲናዋ በግልም ሆነ የመንግስት…

በልደታ ክ/ከተማ እየተገነባ የሚገኘው የG+11 የመኖሪያ ቤት ግንበታ በጥራትና በፍጥነት እየተከናወነ መሆኑን ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በልደታ ክፍ ከተማ እየተገነባ የሚገኘው የG+11 የመኖሪያ ቤት ግንባታ በተቀመጠለት ጊዜ በጥራትና በፍጥነት እየተከናወነ መሆኑ ተገለፀ። የአዲስ አበባ ከተማ  ከንቲባ  አዳነች አቤቤ ግንባታው የደረሰበትን ደረጃ ዛሬ ጎብኝተዋል፡፡…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የወላይታ ሶዶ ከተማ አውሮፕላን ማረፊያ እና የዳቦና ዱቄት ፋብሪካን የግንባታ ሂደት ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የወላይታ ሶዶ ከተማ አውሮፕላን ማረፊያ እና የዳቦና የዱቄት ፋብሪካ የግንባታ ሂደት ጎበኙ፡፡ በጉብኝት መርሐ ግብሩ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ…

ለአምራች ኢንዱስትሪዎች ምቹ ሁኔታዎችን ለመፍጠርና የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግሩን ለማሳካት የኢንዱስትሪ ፖሊሲ ወሳኝ ሚና አለው- አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ ያሉ ማነቆዎችን ለመፍታት፣ ለአምራች ኢንዱስትሪዎች ምቹ ሁኔታዎችን ለመፍጠር እና የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግሩን ለማሳካት የኢንዱስትሪ ፖሊሲው ወሳኝ ሚና አለው ሲሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል ተናገሩ፡፡…

በአዲስ አበባ በአንድ ተማሪ ላይ የድብደባ ወንጀል ፈጽመዋል የተባሉ የፖሊስ አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጉለሌ ክፍለ ከተማ በአንድ ተማሪ ላይ የድብደባ ወንጀል ፈጽመዋል የተባሉ የፖሊስ አባላትን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያደረገ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው…