Fana: At a Speed of Life!

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ 200 ሺህ ብር ጉቦ ሲቀበል እጅ ከፍንጅ ተይዟል የተባለ የስራ ሀላፊ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 አገልግሎትን በገንዘብ ለመሸጥ 200 ሺህ ብር ጉቦ ሲቀበል ተገኝቷል የተባለ የቤቶች ጽህፈት ቤት ኃላፊ እጅ ከፍንጅ መያዙን ፖሊስ ገለፀ፡፡ በክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ የወንጀልና የትራፊክ…

የሐረሪ ብሔራዊ ጉባዔ የተለያዩ ውሳኔዎች በማሳለፍ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ብሔራዊ ጉባኤ 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ጉባዔ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቋል፡፡ የጉባኤው አፈ ጉባኤ አቶ ሙህይዲን አህመድ ጉባዔው ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን ማሳለፉን ጠቁመው÷ በዚህም…

በታንዛንያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛንያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 66 ኢትዮጵያውያን በፈቃዳቸው በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። የዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት የታንዛንያ ዳይሬክተር ዶክተር ቃሲም ሱፊ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…

የአውሮፓ ኀብረት በሩሲያ ላይ የጣለውን ማዕቀብ ለማለዘብ ማቀዱ ተነገረ 

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኀብረት በሞስኮ ላይ የጣለውን ማዕቀብ በማሻሻል በዓለም አቀፍ ደረጃ በቀውስ ውስጥ ያለውን የምግብ እና የማዳበሪያ ንግድ ለማቀላጠፍ ማቀዱ ተነገረ። የሚደረጉት ለውጦች የአውሮፓ ኀብረት አባል ሀገራት በሩሲያ ከፍተኛ ባንኮች ላይ የጣሉባቸው…

በኢትዮጵያ መፈናቀልን ለመቀነስ ያስችላል የተባለለት ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሠላም ሚኒስቴር ከዓለማቀፉ የሥደተኞች ድርጅት (አይ ኦ ኤም) እና ከደቡብ ኮሪያው የልማት ድርጅት (ኮይካ) ጋር በመሆን በኢትዮጵያ መፈናቀልን ለመቀነስ የሚያስችል ፕሮጀክት በይፋ ሥራ አስጀመሩ። ፕሮጀክቱ በተፈጥሮ አደጋዎችና በግጭት በተጎዱ…

የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን ቴህራን ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ኢራን ቴህራን ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ፑቲን በቴህራን ቆታቸው ከኢራኑ ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ እና ከቱርክ አቻቸው ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን ጋር በሦስትዮሽ ጉዳዮች ላይ…

በአዳማ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ46ሺህ በላይ ዶላርና የወርቅ ጌጣጌጦች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ46ሺህ በላይ የአሜሪካን ዶላርና የተለያዩ ይዘት ያላቸው የወርቅ ጌጣጌጦች መያዙን የከተማዋ ፖሊስ አስታወቀ። የአዳማ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ ምክትል ኢንስፔክተር ወርቅነሽ…

አሜሪካ ለኢትዮጵያ ተጨማሪ የ55 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የምታደርገውን ጥረት ለመደገፍ የ55 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች፡፡ ድጋፉ በዓለም አቀፉ የአሜሪካ ተራድዖ ድርጅት በኩል መደረጉም ነው የተገለጸው፡፡ የአሜሪካው ዓለምአቀፍ ተራድዖ ድርጅት ÷…

ሩሲያ ከፍተኛ መጠን ያለው የጋዝ ምርት ወደ ቻይና ላከች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በሳይቤሪያ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር አማካኝነት በየቀኑ ከፍተኛ መጠን ያለው ጋዝ ለቻይና ማቅረቧ ተገለፀ። የሩሲያው ጋዝፕሮም ኩባንያ አቅርቦቱ ከቻይናው ሲ ኤን ፒ ሲ ኩባንያ ጋር ባደረገው የረጅም ጊዜ ውል መሰረት የተፈፀመ…

የትምህርት ልማትን ማደስ የሚቻለው በቂ እውቀት ያላቸው መምህራንን መፍጠር ሲቻል ነው – አቶ ደስታ ለዳሞ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ልማትን ማደስ የሚቻለው በቂ እዉቀት ያላቸው መምህራንን መፍጠር ሲቻል ነው ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተደድር አቶ ደስታ ለዳሞ ገለጹ። ርዕስ መስተዳድሩ ይህን ያሉት የሲዳማ ክልል ትምህርት ቢሮ ''የሲዳማ ትምህርት ተሃድሶ'' በሚል መሪ…