የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ እና በሕንድ የኢኮኖሚ ትብብር ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ Meseret Awoke Jul 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በሕንድ መካከል ያለውን የኢኮኖሚ ትብብር እና የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት በህንድ ኒውደልሂ ተካሄደ። የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል እና የሕንድ የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አኑፕሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ በሚቀጥለው በጀት ዓመት የተልዕኮየን 60 በመቶ እፈጽማለሁ አለ Meseret Awoke Jul 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን በ2015 በጀት ዓመት 60 በመቶ ተልዕኮውን እንደሚፈጽም አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ከሦስት ዓመት ስትራቴጂክ እቅዱ ላይ የ2015 በጀት ገቢራዊ እቅዱን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስተባባሪና አማካሪ ኮሚቴ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ አሻድሊ ሀሰን የተመራ ልዑክ በመተከል ዞን የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎበኘ ዮሐንስ ደርበው Jul 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አሻድሊ ሀሰን የተመራ የክልልና የዞን አመራሮች ልዑክ በመተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ በኩታ ገጠም የለማ የበቆሎ ሰብልን ጎበኘ። ከጉብኝቱ በተጨማሪ ከማንዱራ ወረዳ ፎቶ ማንጃሪ ቀበሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት በ100 ወረዳዎችና በ28 ክላስተሮች እየተተገበረ መሆኑ ተገለጸ Shambel Mihret Jul 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት በ100 ወረዳዎችና በ28 ክላስተሮች እየተተገበረ መሆኑን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በሚኒስቴሩ የቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት የ2014 በጀት ዓመት አፈጻጸምና የ2015 በጀት ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለመልካም አስተዳደር ስራዎች ውጤታማነት ፍትሃዊ የበጀት አጠቃቀም ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ Amele Demsew Jul 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዜጎች ልማት እና ለአጠቃላይ የመልካም አስተዳደር ስራዎች ውጤታማነት በጀትን ፍትሀዊ በሆነ መንገድ ተደራሽ ማድረግ እንደሚገባ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ገለጹ፡፡ በደቡብ ክልል በ2015 በጀት ዓመት የሀብት ማከፋፈያ ቀመር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከተማ የፀጥታ ሁኔታ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Jul 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ እና የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን ከግል የጥበቃ ኤጀንሲዎች ጋር በመዲናዋ ስላለው የፀጥታ ሁኔታ ውይይት እያካሄዱ ነው። በውይይቱ ላይ ከሁሉም ክፍለ ከተሞች የመጡ ኤጀንሲዎች እና የሚመለከታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አፍሪካውያን ስደተኞች የተሳተፉበት የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ተጀመረ Meseret Awoke Jul 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የስደተኞች መጠለያ ካምፖች ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የአፍሪካ አገራት ስደተኞች የተሳተፉበት የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ተጀመረ። ስደተኞች የሚሳተፉበት መርሐ ግብር ጾሬ፣ ባምባሲና ሸርቆሌ የመጠለያ ካምፖች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ስዊድን እና ፊንላንድ ኔቶን ቢቀላቀሉ ሩሲያን አያሰጋትም – ቭላድሜር ፑቲን Alemayehu Geremew Jul 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስዊድን እና ፊንላንድ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅትን (ኔቶ) ቢቀላቀሉ በሩሲያ ላይ የሚፈጥሩት ምንም ዓይነት ሥጋት እንደማይኖር የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ፑቲን ይህን ያሉት ሞስኮ ለሚገኘው የጋራ ደኅንነት…
ስፓርት በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የደረጃ ሰንጠረዥ ኢትዮጵያ 2ኛ ላይ ተቀምጣለች Melaku Gedif Jul 19, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ኦሬጎን እየተካሄደ በሚገኘው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የደረጃ ሰንጠረዥ ኢትዮጵያ 2ኛ ስፍራን ይዛለች፡፡ በሻምፒዮናው ኢትዮጵያ እስካሁን ሶስት የወርቅ እና ሶስት የብር ሜዳሊያ በማምጣት ነው ከአሜሪካ ቀጥላ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ8 የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያዎች ላይ የሚከናወነው የመልሶ ግንባታ ሥራ በቅርቡ እንደሚጠናቀቅ ተገለጸ Shambel Mihret Jul 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በስምንት የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያዎች ላይ የሚከናወነው የመልሶ ግንባታ እና የአቅም ማሳደግ ሥራ በቅርቡ እንደሚጠናቀቅ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለጸ፡፡ በአገልግሎቱ የአዲስ አበባ ትራንስሚሽን፣ ዲስትሪቢዩሽን የመልሶ ግንባታና…