የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ሙፈሪሃት ከአፍሪካ ልማት ባንክ ልዑካን ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Jun 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የስራ እና ክህሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከአፍሪካ ልማት ባንክ ልዑካን ጋር በጋራ በሚሰሩ ተግባራትና ተያያዥ ጉዳዮች የፋይናንስ ድጋፍ በሚደረግበት ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱን ተከትሎ ሚኒስትሯ በማህበራዊ ትስስር ገፃችው ባሰፈሩት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕግና የፍትሕ ተቋማት አመራሮችን አቅም ለማጎልበት ያለመ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Jun 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል የፍትሕና የሕግ ኢንስቲቲዩት የሕግና የፍትሕ ተቋማት አመራሮችን አቅም ለማጎልበት ያለመ የምክክር መድረክ እያካሄደ ነው። በመድረኩ ላይ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ከፍተኛ አመራሮች፣ የክልሎችና የሁለቱ ከተማ አስተዳደር ፍርድ ቤቶች ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአገራዊ ምክክር ኮሚሽነሮች ከሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድርና ካቢኔ አባላት ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Jun 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገራዊ ምክክር ኮሚሽነሮች ከሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ እና የካቢኔ አባላት ጋር ተወያዩ፡፡ በምክክር መድረኩ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መስፍን አርአያን ጨምሮ ሌሎች የኮሚሽኑ አባላት፣ የሲዳማ ክልል ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ሕዝባዊ ሰራዊቱ የሚመራበት አዲስ ደንብና ረቂቅ መመሪያ መዘጋጀቱ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jun 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሕዝባዊ ሰራዊት የሚመራበት አዲስ ደንብና ረቂቅ መመሪያ መዘጋጀቱን የከተማዋ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ፀጥታ ቢሮ የሰላም እሴት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሳንሱሲ- ታጠቅ -ኬላ የመንገድ ግንባታ ስራ ሙሉ በሙሉ ለትራፊክ ክፍት ሆነ Melaku Gedif Jun 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳንሱሲ- ታጠቅ -ኬላ የመንገድ ግንባታ ስራ ሙሉ በሙሉ ለትራፊክ ክፍት ተደረገ፡፡ የመገናኛ ብዙሃን የሳንሱሲ- ታጠቅ -ኬላ የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ ስራ አፈጻጸም ሂደትን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱም የመንገዱ የግንባታ አፈፃፀም 97 ነጥብ 3…
የሀገር ውስጥ ዜና ‘ከጽንፎች መሐል ወርቃማውን አማካይ ፍለጋ’ በሚል ርእስ የአዲስ ወግ ዐቢይ ጉዳይ ሦስተኛ ክፍለ ጊዜ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Jun 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 'ከጽንፎች መሐል ወርቃማውን አማካይ ፍለጋ' በሚል ርዕስ የአዲስ ወግ ዐቢይ ጉዳይ ሦስተኛው ክፍለ ጊዜ ጽንፈኝነትን የመከላከል ርምጃዎች ላይ አተኩሮ እየተካሄደ ነው። ከብልጽግና ፓርቲ አቶ ተስፋዬ በልጅጌ፣ የሰላም ሚኒስትሩ አቶ ብናልፍ አንዷለም…
የሀገር ውስጥ ዜና የፊልም ኢንዱስትሪን በምሥራቅ አፍሪካ በማስፋፋት በርካታ የሥራ ዕድሎችንና የገቢ ማግኛ መንገዶችን መፍጠር ይገባል – ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ Meseret Awoke Jun 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊልም ኢንዱስትሪን በምሥራቅ አፍሪካ በማስፋፋት በርካታ የሥራ ዕድሎችንና የገቢ ማግኛ መንገዶችን በቀጠናው መፍጠር እንደሚገባ የቀድሞው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ተናገሩ። ዶ/ር ሙላቱ ይህን የተናገሩት በአዲስ አበባ እየተካሄደ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከቱርክ ጋር ያላትን ግንኙነት ይበልጥ አጠናክራ ትቀጥላለች- አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ Melaku Gedif Jun 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከቱርክ ጋር ያላትን ግንኙነትና ትብብር ይበልጥ አጠናክራ እንደምትቀጥል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ ተናገሩ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ በቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የምሥራቅ እና…
ስፓርት በኦስሎ የ5 ሺህ ሜትር የዳይመንድ ሊግ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በበላይነት አጠናቀዋል Melaku Gedif Jun 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦስሎ ከተማ በ5ሺህ ሜትር የተካሄደውን የዳይመንድ ሊግ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታዎች በበላይነት አጠናቀዋል፡፡ በወንዶች ምድብ በተካሄደው 5 ሺህ ሜትር የኦስሎ ዳይመንድ ሊግ ውድድር ጥላሁን ሃይሌ በአንደኝነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጀርመን መንግስት ለኢትዮጵያ ከ500 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአ ይ ሲ ቲ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Jun 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን መንግስት ለሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከ500 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአ ይ ሲ ቲ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፍ ከጀርመን መንግስት የኢኮኖሚና ትብብርና ልማት ባንክ የተገኘ ሲሆን÷ በቴክኒክና ሙያ ተቋማት የአይ ሲ ቲ…