ቴክ ማይክሮሶፍት ከ27 ዓመታትበኋላ “ኢንተርኔት ኤክስፕሎረር” መተግበሪያን ከአገልግሎት አስወጣ Meseret Awoke Jun 16, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ማይክሮሶፍት ኩባንያ ከ27 ዓመታት በኋላ “ኢንተርኔት ኤክስፕሎረር” መተግበሪያን ከአገልግሎት አስወጣ፡፡ ጎግል ክሮም፣ አፕል ሳፋሪ እና ሞዚላ ፋየር ፎክስ ገበያው ላይ ተፅዕኖ የፈጠሩ መተግበሪያዎች መሆናቸውን የቢቢሲ ዘገባ ያመላክታል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ስለሺ በቀለ ከአምባሳደር ቲቦር ናዥ ጋር ተወያዩ Alemayehu Geremew Jun 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር ስለሺ በቀለ ከቀድሞው የአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳዮች ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ቲቦር ናዥ እና ከቴክሳስ የቴክኖሎጂ እና አንግሎ ስቴት ዩኒቨርሲቲዎች 15 ተማሪዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዚህ ወቅት ስለ…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርናውን ዘርፍ ዲጂታል በማድረግ የአርሶ አደደሩን ብልጽግና ማረጋገጥ ይገባል- አቶ ዑመር ሁሴን ዮሐንስ ደርበው Jun 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዓመታት ቴሌኮምን ጨምሮ በተለያዩ ተቋማት የታየው የዲጂታል ኢኮኖሚ ተስፋ ሰጭ በመሆኑ የግብርናውን ዘርፍም ዲጂታል በማድረግ ለኢትዮጵያ አርሶ አደሮች ብልፅግናን ለማምጣት መሰራት አለበት ሲሉ የግብርና ሚኒስትሩ አቶ ዑመር ሁሴን…
የሀገር ውስጥ ዜና ነፃ የንግድ ቀጣናውን በታቀደለት ጊዜ እውን ለማድረግ የሚያስችል ምቹ መሠረተ ልማቶች መኖራቸው ተገለፀ ዮሐንስ ደርበው Jun 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ነፃ የንግድ ቀጣናውን በታቀደለት ጊዜ እውን ለማድረግ የሚያስችል ምቹ መሠረተ ልማቶች መኖራቸው ተገለፀ፡፡ የድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክና የድሬዳዋ ደረቅ ወደብን በማቀናጀት የሚመሠረተውን ነፃ የንግድ ቀጠና አስመልክቶ በሕግ ማዕቀፎችና…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ ወግ “ከጽንፎች መካከል ወርቃማውን አማካይ ፍለጋ”በሚል ርዕስ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Jun 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስሴክሬታሪያት የሚዘጋጀው የሩብ ዓመቱ አዲስ ወግ ዐቢይ ጉዳይ "ከጽንፎች መካከል ወርቃማውን አማካይ ፍለጋ" በሚል ርዕስ እየተካሄደ ነው፡፡ በጽንፈኝነት ፍቺ እና ዐውድ ላይ ያተኮረው የመጀመሪያ ክፍለ ጊዜ በአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል ከ1 ሚሊየን ዶዝ በላይ የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባት በ3ኛው የክትባት ዘመቻ እንደሚሰጥ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jun 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል 1 ሚሊየን 128 ሺህ 330 ዶዝ የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባት በሦስተኛው የክትባት ዘመቻ እንደሚሰጥ የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ሰላማዊት መንገሻ÷ የሦስተኛው ዙር ዘመቻ ውጤታማ…
የሀገር ውስጥ ዜና 96 ኪሎግራም የሚመዝን ለጊዜው ምንነቱ ያልታወቀ ቁስና አደገኛ እፅ ወደ ውጪ ሊወጣ ሲል ተያዘ Melaku Gedif Jun 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 96 ኪሎግራም የሚመዝን ለጊዜው ምንነቱ ያልታወቀ ቁስና አደገኛ እፅ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በኩል ሊወጣ ሲል ተያዘ፡፡ በአዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ዓለም አቀፍ የመንገደኞች ማስተናገጃ በኩል ደቡብ አፍሪካ…
Uncategorized አዲስ ወግ “ከጽንፎች መካከል ወርቃማውን አማካይ ፍለጋ” በሚል ርዕስ ዛሬና ነገ ይካሄዳል Mekoya Hailemariam Jun 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የሚዘጋጀው አዲስ ወግ "ከጽንፎች መካከል ወርቃማውን አማካይ ፍለጋ" በሚል ርዕስ ዛሬ እና ነገ ይካሄዳል። አዲስ ወግ በወር አንድ ጉዳይ፣ በየሩብ ዓመቱ ደግሞ ዐብይ ጉዳይ በመምዘዝ እየተዘጋጀ የሚገኝ የውይይት መድረክ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዘንድሮው የመኸር ወቅት ከአንድ ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት ለማልማት ወደ ሥራ መግባቱን የክልሉ መንግሥት ገለጸ Amele Demsew Jun 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሰኔ 8፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በዘንድሮው የመኸር ወቅት አንድ ሚሊየን 119 ሺህ ሄክታር መሬት ለማልማት አቅዶ ወደ ስራ መግባቱን የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልላዊ መንግሥት ገልጿል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ አሻድሊ ሀሰን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ሪፖርተር እንደነገሩት፥ በክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል በአዩን ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአራት ሰዎች ሕይወት አለፈ Feven Bishaw Jun 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሰኔ 8፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ኖጎብ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው በክልሉ ኖጎብ ዞን አይን ወረዳ ዳሪዳ ቀበሌ ባለ ሁለት ጋቢና ቶዮታ መኪና የኋላ ጎማ ወልቆ በመውደቁ የደረሰ ነው። በአደጋው የአራት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ…