ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ በአንድ ጀምበር 400 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል ዘመቻ በክልሉ አስጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የዘንድሮውን ዓመት የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በምሥራቅ ሸዋ ዞን ሉሜ ወረዳ አስጀምረዋል፡፡
በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የግብርና…