የፍትህ ስርዓቱን ማረጋገጥ ካልተቻለ ዘላቂ ሰላምም ሆነ እኩል ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ አይቻልም – ዶ/ር ይልቃል ከፋለ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትህ ስርዓቱን ማረጋገጥ ካልተቻለ ዘላቂ ሰላምም ሆነ እኩል ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ አይቻልም ሲሉ የአማራ ክልል ርዕስ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ገለጹ።
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤይድ) ፍትህ ተግባራት…