የሀገር ውስጥ ዜና 1ሺህ 166 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Mikias Ayele Jul 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 166 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመላሾቹ ውስጥ 14 ሚሆኑት ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች መሆናቸውን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት በሰሜን ኢትዮጵያ ያለውን ችግር በሰላም ለመፍታት የሚያደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ ፊንላንድ አስታወቀች Amele Demsew Jul 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት በሰሜን ኢትዮጵያ ያለውን ችግር በሰላም ለመፍታት የጀመረውን እንቅስቃሴ ፊንላንድ እንደምትደግፍ አስታወቀች። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዶክተር ዲማ ነገዎ ከፊንላንድ ፓርላማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2014 በጀት ዓመት ከወጪ ንግድ 4 ነጥብ 12 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ተገኘ Meseret Awoke Jul 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 በጀት ዓመት ከወጪ ንግድ 4 ነጥብ 12 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር መገኘቱን የንግድን ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በበጀት ዓመቱ ከወጪ ንግድ 4 ነጥብ 63 ቢሊየን የአሜሪካን ለማግኘት አቅዶ ነው 4 ነጥብ 12 ቢሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና የድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክን በፍጥነት በማጠናቀቅ ወደ ስራ ለማስገባት ሁሉም ኃላፊነቱን እንዲወጣ ተጠየቀ Shambel Mihret Jul 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክን ወደ ልዩ ነፃ የንግድ ቀጠና ለማሻገር የሚያስችሉ የአገልግሎትና የመሰረተ ልማት ማሻሻያዎችን በፍጥነት የማሟላት ስራ እየተከናወነ መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገልጿል፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የዳያስፖራ ማህበራት እንደ አገር የተጋረጠብንን ችግር እንድንሻገር አይነተኛ ሚና እየተወጡ ነው- አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን Shambel Mihret Jul 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላ ዓለም የሚገኙ የዳያስፖራ ማህበራት ኢትዮጵያ የገጠሟትን ችግሮች እንድትሻገር አይነተኛ ሚና እየተወጡ መሆናቸውን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተናገሩ፡፡ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በ"በድር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ናሚቢያ የዲፕሎማሲ እና የፖለቲካ ምክክር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ Mikias Ayele Jul 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ናሚቢያ እየተካሄደ ከሚገኘው የአፍሪካ ህብረት አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ጎን ለጎን የዲፕሎማሲ እና የፖለቲካ ምክክር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡ የመግባቢያ ስምምነቱን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አብላጫው አሜሪካዊ ጆ ባይደን በድጋሚ ለፕሬዚዳንትነት መወዳደር የለባቸውም ብሎ እንደሚያምን ጥናት አመለከተ Amele Demsew Jul 15, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አብላጫው አሜሪካዊ ጆ ባይደን በድጋሚ ለፕሬዚዳንትነት መወዳደር የለባቸውም ብሎ እንደሚያምን የተሰበሰበ የህዝብ አስተያየት አመለከተ። ያሁ ኒውስ በቅርቡ ባሰባሰበው የህዝብ አስተያየት መሰረት፥ ድምፅ ሰጪ አሜሪካውያን መካከል በፈረንጆቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለስልጣኑ በ2015 የትምህርት ዘመን ከመመሪያው ውጭ የክፍያ ጭማሪ ማድረግ እንደማይቻል አስታወቀ Shambel Mihret Jul 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪው የትምህርት ዘመን ትምህርት ቤቶች ከመመሪያው ውጪ ወርሃዊ የክፍያ ጭማሪ ማድረግና ሌሎች የአገልግሎት ክፍያዎችን መጠየቅ እንደማይቻሉ የአዲስ አበባ የትምህርትና ሥልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለሥልጣን አሳሰበ። የባለሥልጣኑ ምክትል ስራ አስኪያጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተማሪ ቢኒያም ኢሳያስ የሕክምና ትምህርቱን እንዲቀጥል ተወሰነ Meseret Awoke Jul 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና የጤና ሳይንስ ኮሌጅ አካዳሚክ ኮሚሽን በጋራ ባካሄዱት ስብሰባ ተማሪ ቢንያም ኢሳያስ የሕክምና ትምህርቱን እንዲቀጥል ወስነዋል፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው÷…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከሶማሊያ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ተጠባባቂ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Jul 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በሁለትዮሽ እና በአፍሪካ ቀንድ የሰላም እና ደህንነት ጉዳዮችን በሚመለከት ከሶማሊያ የውጭ ጉዳይ እና አለም አቀፍ ትብብር ተጠባባቂ ሚኒስትር ባላል ሞሀመድ ኦስማን ጋር ተወያዩ ፡፡…