የሀገር ውስጥ ዜና 500 ሺህ ኩንታል ዩሪያ ማዳበሪያ ጅቡቲ ወደብ መድረሱን ኮርፖሬሽኑ አስታወቀ Amele Demsew Jun 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በስምንተኛ ዙር 500 ሺህ ኩንታል ዩሪያ ማዳበሪያ የጫነች መርከብ ዛሬ ጠዋት ጅቡቲ ወደብ መድረሷን የኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን አስታውቋል፡፡ በዘንድሮው የምርት ዘመን ከውጭ እየተጓጓዘ ከሚገኘው ዩሪያ ማዳበሪያ ውስጥ 1 ሚሊየን 105 ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ማእከላዊ ኮሚቴ አባላት በምእራብ ወለጋና በጋምቤላ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የደረሰውን ጥቃት አወገዙ Feven Bishaw Jun 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን በአዲስ አበባ በማካሄድ ላይ ይገኛል። የፓርቲው ማእከላዊ ኮሚቴ አባላት በምእራብ ወለጋና በጋምቤላ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የደረሰውን ጥቃት አውግዘው በቀጣይ የጥቃቱን ተጎጂዎች ከመደገፍ ጎን ለጎን ህግ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመተከል ዞን የተገኘውን ሰላም ተከትሎ የህዝብ ለህዝብ እርቀ ሰላም ኮንፍረንሶች ተጠናክረው ቀጥለዋል Amele Demsew Jun 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሀገርን ሰላም በማይፈልጉ ጸረ ሰላም ሃይሎች አማካኝነት በህዝቦች መካከል ተፈጥሮ የነበረውን ቁርሾ በይቅርታና ምህረት በማለፍ ወደ መደበኛ ሰላማዊ ኑሮ ለመመለስ የእርቀ ሰላም ኮንፍረንሶች ተጠናክረው ቀጥለዋል። በኮንፍረሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ3 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የባቡር የኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማት የሰረቁ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Amele Demsew Jun 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአዲስ አበባ ከተማ ቀላል ባቡር የተዘረጉ የኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማቶች ላይ የስርቆት ወንጀል ሲፈፅሙ የተገኙ 6 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በአገልግሎቱ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ኤሌክትሪክ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል ከ2 ነጥብ 9 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ Amele Demsew Jun 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል እየተገባደደ ባለው የበጀት ዓመት ከ2 ነጥብ 9 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ 310 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰጠቱን የክልሉ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። የኢንቨስትመንት ፈቃድ ከተሰጣቸው መካከል 290 ባለሃብቶች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩስያ ስዊፍትን ለመተካት ያዘጋጀችው የገንዘብ መላኪያ ስርዓት ለብሪክስ ሀገራት ዝግጁ ነው አለች Amele Demsew Jun 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሩስያ በስዊፍት ምትክ ያዘጋጀችው አዲሱ የገንዘብ መላኪያ ስርዓቷ ለብሪክስ ሀገራት ዝግጁ መሆኑን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ፑቲን እንዳሉት፥ የብሪክስ አባል ሀገራት ማለትም ደቡብ አፍሪካ ፣ ብራዚል፣ ሕንድ እና ቻይና የፋይናንስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ-ጣሊያን የቢዝነስ ፎረም ተጠናቀቀ Feven Bishaw Jun 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትኩረቱን በኢንቨስትመንት፣ በንግድና በቱሪዝም ላይ ያደረገው የኢትዮ-ጣሊያን የቢዝነስ ፎረም መጠናቀቁን በሮም የኢትዮጵያ ኤምባሲ ገለጸ፡፡ በኤምባሲው አዘጋጅነትና በኮፊ ኢንዱስትሪያል አፍሪካና ሜዲትራኒያን እንዲሁም በቦንለይ ኤረዲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርና ቴክኖሎጂ አቅርቦትን የሚደግፈው የአፍሪካ ልማት ባንክ መርሃ ግብር በኢትዮጵያ ተጨባጭ ለውጥ እንዲመጣ ማገዙን የባንኩ ፕሬዚዳንት ገለፁ Meseret Awoke Jun 25, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ቴክኖሎጂ አቅርቦትን የሚደግፈው የአፍሪካ ልማት ባንክ መርሃ ግብር በኢትዮጵያ ተጨባጭ ለውጥ እንዲመጣ እያገዘ መሆኑን የባንኩ ፕሬዚዳንት ገለፁ። ፕሬዚዳንቱ አኪንውሚ አዴሲና በቡድን 7 ሀገራት ስብሰባ ላይ በቪዲዮ ባስተላለፉት መልክታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን ጀመረ Meseret Awoke Jun 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ መካሄድ ጀመረ፡፡ ማዕከላዊ ኮሚቴው በተለያዩ ወሳኝ አገራዊ አጀንዳዎችና የፓርቲ ሥራዎች ላይ ተወያይቶ በቀጣይ ስለሚከናወኑ ተግባራት አቅጣጫ ያስቀምጣል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የዩክሬን ወታደሮች ስትራቴጂያዊ የሆነችውን ሲቪሮዶኔትስክ ከተማን ለሩሲያ ወታደሮች ትተው እየሸሹ ነው Shambel Mihret Jun 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩክሬን ወታደሮች በሩሲያ ሰፊ ጥቃት ሲፈፀምባት የነበረችውን ስትራቴጂያዊ ከተማ ሲቪሮዶኔትስክን ለቀው እየሸሹ ነው፡፡ የዩክሬን ወታደሮች ለሳምንታት ከዘለቀው ከባድ ጦርነት በኋላ ከተማዋን እየለቀቁ ሲሆን÷ ይህ ሩሲያ ሰፊውን የዩክሬን ምስራቃዊ ግዛት…