የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ከተማ አስተዳደር ለፋና ላምሮት አሸናፊዎች የገንዘብ ሽልማት አበረከተ ዮሐንስ ደርበው Jun 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአስረኛው ምዕራፍ የፋና ላምሮት የድምጻውያን ውድድር አንደኛ ለወጣችው ያለምወርቅ ጀንበሩ እና ሦስተኛ ደረጃ ይዞ ውድድሩን ላጠናቀቀው ደሳለኝ አበበ የጎንደር ከተማ አስተዳደር የገንዘብ ሽልማት አበረከተላቸው፡፡ በዚሁ መሰረት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ተሸናፊው ውርስ ችግር ሊያሳምመን እንጂ ሊያሸንፈን አይችልም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዮሐንስ ደርበው Jun 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ተሸናፊው ውርስ ችግር ሊያሳምመን እንጂ ሊያሸንፈን አይችልም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ኢትዮጵያ ከነባር ችግሮቿ ተላቅቃ በተስፋዋ ጎዳና…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል በ2015 በጀት አመት ከ25 ሚሊየን ኩንታል ምርት በላይ ለመሰብሰብ እቅድ ተይዟል Feven Bishaw Jun 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "የክልሉን የምግብ ዋስትናና ምርታማነት ለማረጋገጥ ብሎም በግብርናው ዘርፍ ውጤት ለማስመዝገብ እየተሰራ መሆኑንም የሶማሌ ክልል መንግሥት አስታውቋል፡፡ በክልሉ የሚከሰተው ድርቅ መፍትሄ ለመስጠት፣ ከእርዳታ ጥገኝነት ለመላቀቅና የክልሉን…
የዜና ቪዲዮዎች በአብራሪዎች ምርቃት የተገኙ የስራ ሃላፊዎች መልዕክት Amare Asrat Jun 25, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=6h0TQac2M0A
የዜና ቪዲዮዎች “ለታላቅ ሀገር ታላቅ አየር ሀይል ያስፈልጋታል” -ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ Amare Asrat Jun 25, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=xrzT7kH8hiw
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከጌጣጌጥ ማዕድናት ማግኘት ያለባትን እንድታገኝ ዋጋና የደረጃ ተመን ተነስቶ የንግድ ሥርዓቱ በገበያ ብቻ እንዲመራ ተወሰነ Feven Bishaw Jun 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከጌጣጌጥ ማዕድናት ዘርፍ ማግኘት ያለባትን እንድታገኝ ከዚህ በፊት ስራ ላይ የነበረው በመንግስት የዋጋና የደረጃ ተመን ተነስቶ የንግድ ሥርዓቱ በገበያ ብቻ እንዲመራ መወሰኑን የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ዑማ ገለፁ፡፡ ሚኒስትሩ…
የዜና ቪዲዮዎች ብልጽግና በምዕራብ ወለጋ እና ጋምቤላ የተፈጸመውን ግድያ አወገዘ Amare Asrat Jun 25, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=oCSfeaDct2M
የሀገር ውስጥ ዜና በጸረ-ሠላም ኃይሎች ጫና ውስጥ የነበሩ 289 ንጹሃን የጉሙዝ ተወላጆች ቡለን ወረዳ ማዕከል ገቡ Feven Bishaw Jun 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡለን ወረዳ በዶሽና ሞች ቀበሌዎች በጸረ-ሠላም ኃይሎች ጫና ጫካ ውስጥ የነበሩ 289 ንጹሃን የጉሙዝ ተወላጆች ቡለን ከተማ ገብተዋል። የክልልና የፌዴራል የጸጥታ አካላት በተቀናጀ መንገድ ዛሬ በጸረ-ሠላም ኃይሉ ላይ በወሰዱት እርምጃ በጫና ውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ300 ወረዳዎች የ10 ዋና ዋና ሰብሎች ልማት በኩታ ገጠም እየተከናወነ ነው-የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ Amele Demsew Jun 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ 300 ወረዳዎች አትክልትና ፍራፍሬን ጨምሮ የ10 ዋና ዋና ሰብሎች ልማት በኩታ ገጠም እየተከናወነ መሆኑን የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ ገለጸ። ኤጀንሲው በሙከራ ደረጃ የተጀመረው የኩታ ገጠም ሰብል ልማት ያለበትን ሁኔታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል ከ1 ነጥብ 4 ሚሊየን ለሚበልጡ ሰዎች የኮሮና መከላከያ ክትባት ተሰጠ Feven Bishaw Jun 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በሶማሌ ክልል ከ1 ነጥብ 4 ሚሊየን ለሚበልጡ ሰዎች ሶስተኛው ዙር የኮሮና መከላከያ ክትባት መሰጠቱን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። በክልሉ ላለፉት 15 ቀናት የተካሄደው የክትባት መርሃ ግብር ከታቀደው ውስጥ በአብዛኛው መከናወኑን በቢሮው…