Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት 9 ወራት ዳያስፖራው ለልዩ ልዩ አገራዊ ጥሪዎችና ፕሮጀክቶች ያደረገው ድጋፍ ከ1 ነጥብ 37 ቢሊየን ብር በላይ መድረሱ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት ብቻ ዳያስፖራው ለልዩ ልዩ ሀገራዊ ጥሪዎችና ፕሮጀክቶች ያደረገው የአይነትና የገንዘብ ድጋፍ ከ1 ነጥብ 37 ቢሊየን ብር በላይ መድረሱን መድረሱን የዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡   በፌዴራልና…

የደቡብ ሱዳን የታጠቁ ሃይሎች በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የፈፀሙት ወረራ የለም – የክልሉ የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ሱዳን የታጠቁ ሃይሎች በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የፈፀሙት ወረራ አለመኖሩን የክልሉ የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ አንድነት አሸናፊ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት ÷የሪፖርተር…

የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት የአድዋ 00 ፕሮጀክትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ዛሬ ያጠናቀቀውን መደበኛ ስብሰባ ተከትሎ አባላቱ የአረንጓዴ አሻራ ካኖሩ በኋላ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እየተካሄደ ያለውን የአድዋ 00 ፕሮጀክት ጎብኝተዋል። የማዕከላዊ ኮሚቴው አባላት በአዲስ አበባ አራዳ…

የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን አጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ለሁለት ቀናት ሲያካሂድ የቆየውን ስብሰባ አጠናቀቀ። ማዕከላዊ ኮሚቴው በሀገራዊ የሰላምና ደህንነት፣ የልማትና የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ጉዳዮች ላይ በጥልቀት ከተወያየ በሗላ የተለያዩ አቅጣጫዎችን…

የመሰረተ ልማቶችን ጥራትና ተደራሽነት በማረጋገጥ ጠንካራ ሥርዓት እና አገር እንገነባለን- የኦሮሚያ ክልል መንግስት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመሠረተ ልማቶችን ጥራትና ተደራሽነት በማረጋገጥ ጠንካራ ሥርዓት እና አገር እንገነባለን ሲል የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገለጸ፡፡   የኦሮሚያ ክልል መንግስት በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ÷ በተያዘው ዓመት ማህበረሰቡን ተጠቃሚ…

በአማራ ክልል በአሸባሪው ቡድን የተዘረፉና የወደሙ የሕክምና ተቋማትን መደገፍ የሚያስችል ስምምነት ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስምምነቱ የተካሄደው በሂውማን ብሪጅ፣ በሰዎች ለሰዎች ድርጅት፣ በወሎና ወልድያ ዩኒቨርስቲዎችና በአማራ ክልል ጤና ቢሮ መካከል ነው። የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ዶክተር ኃላፊ መልካሙ አብቴ እንዳሉት የስምምነቱ ዋና ዓላማ በሽብር ቡድኑ ምክንያት…

ቻይና ከኒውክሌር የኤሌክትሪክ ኃይል ማበልፀጓን እንደምትገፋበት አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከኒውክሌር የምታበለፅገውን የኤሌክትሪክ ኃይል ማሳደግ እንደምትቀጥል አስታወቀች፡፡ በዚህ ዓመት 5 ወራት ብቻ ቻይና በሠዓት 166 ነጥብ 3 ቢሊየን ኪሎ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ከኒውክሌር ኃይል ማበልጸግ መቻሏን የቻይና የኒውክሌር ኃይል ማኅበር…

የሩሲያ ጦር ዩክሬን ላይ የሚሳዔል ጥቃት መፈጸሙ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ጠዋት ሩሲያ ኪየቭን ጨምሮ በተለያዩ የዩክሬን ወታደራዊ ቀጠናዎች የሚሳዔል ጥቃት መፈጸሟ ተሰማ፡፡ በዩክሬን ዋና ከተማ ኪየቭ ላይ በፈጸመችው ጥቃት አንድ የመኖሪያ ቤት ሕንፃ እና መዋዕለ-ሕፃናት መውደማቸው ነው የተነገረው፡፡ በተጨማሪም…

የህግ ማስከበሩን ስራ ይበልጥ በማጠናከር የተረጋጋች አገር ለመገንባት የተጀመረው ስራ ይቀጥላል-የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህግ ማስከበሩን ስራ ይበልጥ በማጠናከር የተረጋጋች አገር ለመገንባት የተጀመረው ስራ የሚቀጥል መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ተናገሩ፡፡ አባላት አገራዊ ለውጡን ተከትሎ ጥቅማቸው የቀረባቸው የውስጥ ተላላኪዎች ከውጭ ጠላቶች ጋር…

ከ85 ሺህ ሊትር በላይ ቤንዚን ከባዕድ ነገር ጋር ቀላቅሎ ሲሸጥ የነበረ ኦይል ሊቢያ ማደያ ታሸገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጌዴኦ ዞን በወናጎ ከተማ ከ85 ሺህ ሊትር በላይ ቤንዚን ከባዕድ ነገር ጋር ቀላቅሎ ለህብረተሰቡ ሲሸጥ የነበረ ኦይል ሊቢያ ማደያ ማሸጉን የዞኑ ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ አስታውቋል። የጌዴኦ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ሃላፊ ወይዘሮ ምስጋና…