ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ እና ተግባረ-ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከ5 ሺህ 800 በላይ መጻሕፍትን ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት አበረከቱ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ እና የአዲስ አበባ ተግባረ-ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 5 ሺህ 865 መጻሕፍትን ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት ዛሬ አበርክተዋል፡፡
''ሚሊየን መጻሕፍት ለሚሊኒየሙ ትውልድ' በሚል መሪ ቃል ለአብርሆት ቤተ-መጻሕፍት በሚከናወነው የመጻሕፍት…