በፌዴራል አስተዳደር ስነስርዓት አዋጅ ዙሪያ የተቋማት አተገባበር ግምገማ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌዴራል አስተዳደር ስነስርዓት አዋጅ ዙሪያ የተቋማት አተገባበር ግምገማ እየተካሄደ ነው፡፡
የፍትህ ሚኒስቴር በአስተዳደር ስነስርዓት አዋጅ ዙሪያ የገንዘብ ሚኒስቴር፣ የጤና ሚኒስቴር፣ የገቢዎች ሚኒስቴር እና ጉምሩክ ኮሚሽን አፈጻጸም ክትትል…