Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልል በንጹሀን ላይ የተፈጸመው ግድያ አገራችንን ከአሸባሪዎች ለማጽዳት የጀመርነውን ዘመቻ አጠናክረን ከመቀጠል ውጪ ሌላ አማራጭ እንደሌለን ማሳያ ነው…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በንጹሀን ላይ የተፈጸመውን ግድያ አገራችንን ከአሸባሪዎች ለማጽዳት የጀመርነውን ዘመቻ አጠናክረን ከመቀጠል ውጪ ሌላ አማራጭ እንደሌለን ማሳያ ነው ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ…

የመዲናዋ ሴት የምክር ቤት አባላት በሚቀጥሉት ዓመታት የተሻለ ስራ መስራት ይኖርብናል- ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው እለት የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ ዙር የምርጫ ዘመን የሴት ምክር ቤት አባላት ኮከስ ምስረታ ጠቅላላ ጉባኤ ተካሂዷል፡፡ በዚሁ ወቅት ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ “መደራጀት ሃይል ነው፤ ግን መደራጀት በራሱ ግብ አይደለም”…

የእንግሊዘኛ ቋንቋ ማሻሻያ ፕሮግራምን ለማሳካት ከውጪ አገራት በጎ ፈቃደኛ መምህራንን የማሳተፍ ስራ ተጀምሯል- ፕሮፌሰር ብርሃኑ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በኢትዮጵያ የአውስትራሊያ አምባሳደር ጁሊያ ኒብለት ጋር ተወያይተዋል።   በውይይታቸውም በትምህርት ዘርፉ ላይ እየተደረጉ ባሉ ለውጦች ዙሪያ እና በጦርነቱ የወደሙ የትምህርት ተቋማትን መልሶ…

የወጣት አደረጃጀቶች የሥራ ላይ ልምምድ ፕሮግራም 70 ሺህ ወጣቶችን ከሥራ ጋር ያገናኛል- አቶ ንጉሱ ጥላሁን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የወጣት አደረጃጀቶች የሥራ ላይ ልምምድ ፕሮግራም በአገሪቱ ከሚገኙ 11 ከተሞች 70 ሺህ ወጣቶችን ከሥራ ጋር እንደሚያገናኝ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡   ወጣቶች የመጀመሪያ የሥራ ልምድ እና ክህሎት እንዲያገኙ በአዲስ አበባ…

አሸባሪው ቡድን ሽንፈትና ኪሳራ እየደረሰበት በመሆኑ የቀቢፀ ተስፋ እርምጃዎችን በአፀፋው እየወሰደ ይገኛል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፀጥታ አስከባሪ አካላትና በህዝቡ የተባበረ እርምጃ በአሸባሪውና ፅንፈኛው ቡድን ላይ በደረሰበት ሽንፈትና ኪሳራ የቀቢፀ ተስፋ እርምጃዎችን በአፀፋው እየወሰደ ይገኛል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን…

ቻይና የመጀመሪያውን ሰው አልባ የጭነት ማጓጓዣ አውሮፕላን አስተዋወቀች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና “ቲ ፒ 500” የተሰኘ የመጀመሪያውን ግዙፍ ሰው አልባ ዕቃ ጫኝ አውሮፕላን አስተዋውቃለች። አውሮፕላኑ የተሠራው አቪየሽን ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን በተሰኘው የመጀመሪያው የቻይና ሀገር በቀል ኢኒስቲትዩት ሲሆን የቻይና የበረራ አገልግሎት ደግሞ…

በምሥራቅ አማራ ከ11 ሺህ በላይ ጥፋተኞች ለመንግስት እጅ ሰጥተው ወደ ሕጋዊ መስመር መግባታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምሥራቅ አማራ ከ11 ሺህ በላይ ጥፋተኞች ለመንግስት እጅ ሰጥተው ወደ ሕጋዊ መስመር መግባታቸውን የአማራ ክልል ሠላምና ጸጥታ ቢሮ ገለጸ፡፡ በምሥራቅ አማራ የፀጥታ መዋቅሩ ሀገራዊና ወቅታዊ ጉዳዮችን በብቃት ለመፈፀም የሚያስችል ውይይት እያካሄደ…

የኦሮሚያ ክልል ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የ100 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የ100 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡   ድጋፉን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ…

ፋሲል ከነማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ በካፍ የክለቦች ውድድር ኢትዮጵያን ይወክላሉ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 13፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ፋሲል ከነማ አዳማ ከተማን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ረፋድ በተደረገው ጨዋታ የፋሲልን የማሸነፊያ ጎሎች ሙጂብ ቃሲም ከዕረፍት መልስ አስቆጥሯል፡፡ አጼዎቹ ዛሬ ማሸነፋቸውን ተከትሎ ነጥባቸውን 55…

በአውሮፓ ኀብረት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽነር የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ጎዴ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኀብረት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ጃኔዝ ሌናርሲክ እና በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት አምባሳደር ሮናልድ ኮቢያ የተመራ ከፍተኛ ልዑካን ቡድን ለስራ ጉብኝት ሶማሌ ክልል ጎዴ ከተማ ገብቷል፡፡   ልዑካኑ ኡጋስ…