Fana: At a Speed of Life!

አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር እና ከስዊድን ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ቢስሊ እና ከስዊድን ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ማቲልዳ ኧርንክራንስ ጋር ተወያዩ።   በውይይታቸው ወቅትም በድርቅ…

በአሶሳ ከተማ የፈጠራና የምርምር ሲምፖዚዬም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ኤጄንሲ የተዘጋጀ የፈጠራና የምርምር ሲምፖዚዬም በአሶሳ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ “ፈጠራና ምርምር ለአገር ዕድገት” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ በሚገኘው ሲምፖዚዬም÷…

የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባኤ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ፣ የፍትህ እና ዴሞክራሲ ቋሚ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 8፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ሰዓዳ አብዱረህማን ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ ፣ የፍትህ እና ዴሞክራሲ ቋሚ ኮሚቴ ጋር መንግስት ሕግ ለማስከበር እየወሰደ ባለው እርምጃ ዙሪያ ተወያዩ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው በክልሉ አንዳንድ ዞኖች፥ ወረዳዎችና ከተሞች…

ለውጡን ተከትሎ በወጡ ሕጎች ላይ በሚታዩ የተፈጻሚነት ክፍተቶች ላይ ጥናት አድርጎ ምክረ-ሀሳብ የሚያቀርብ ቡድን ተዋቅሮ ወደ ስራ መግባቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገራዊ ለውጡን ተከትለው ከወጡ ሕጎች መካከል በዘጠኙ ላይ በሚስተዋሉ የተፈጻሚነት ክፍተቶች ላይ ጥናት በማድረግ ምክረ-ሀሳብ የሚያቀርብ ቡድን ተዋቅሮ ወደ ስራ መግባቱ ን የፍትሕ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የክልል ፍትህ ቢሮዎች ባዘጋጇቸው የጠበቆች፣…

አገር አቀፍ የጥናትና ምርምር ኮንፍረንስ በወራቤ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 2ኛው አገር አቀፍ የጥናትና ምርምር ኮንፍረንስ "ምርምር ቀጣይነት ላለው እድገት"በሚል መሪ ቃል በወራቤ ዩኒቨርሲቲ  እየተካሄደ ነው። የምርምር ኮንፍረንስ መድረኩ  በምርምር ዙሪያ መምህራን አቅም እንዲያጎለብቱ ከነባር ተመራማሪዎች ልምድ እንዲለዋወጡ…

ሜክሲኮ ምዕራባውያን በዩክሬን ጉዳይ ላይ የሚከተሉትን ፖሊሲ አወገዘች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር መሳሪያዎችን ወደ ህይወት ገባሪ የጦር ቀጠና መላክ ሥነ ምግባር የጎደለው ድርጊት ነው ሲሉ የሜክሲኮው ፕሬዚዳንት አንድሬስ ማኑዌል ሎፔዝ ኦብራዶር ገለጹ። ፕሬዚዳንቱ ምዕራባውያን ሀገራት ለዩክሬን የሚያደርጉትን የጦር መሳሪያ ድጋፍም አውግዘዋል፡፡…

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ኢትዮጵያ ቡና አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 8፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በ26ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና አዳማ ከተማን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ በባህርዳር ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ አዳማ ከተማ እስከ እረፍት በአሜ መሀመድ ብቸናኛ ጎል ሲመራ ቢቆይም ከዕረፍት መልስ አቡበከር ናስር ያስቆጠራቸው…

ሰላም ከሚፈልጉና እርቅ እናስቀጥላለን ከሚሉ ወገኖች ጋር ለመሥራት ዝግጁ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት በክልሉ የተረጋጋ ሰላም እንዲሰፍን ለማድረግ ሰላምን ከሚፈልጉ እና እርቅ እናስቀጥላለን ከሚሉ የክልሉ ወገኖች ጋር ለመሥራት ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ጌታሁን…

ተቋማቱ ከ30 ሺህ በላይ መጻሕፍት ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስቴር ፣ ሪቫ ካምፕ ፋውንዴሽን እና የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ለአብርሆት ቤተ-መጻሕፍት 30 ሺህ 703 መጻሕፍት ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት አስረክበዋል፡፡ የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚንስትር ኢንጂነር አይሻ መሐመድ፣…

ሚኒስቴሩ በአማራ እና አፋር ክልሎች በጦርነቱ የአካል ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 8፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በአማራ እና አፋር ክልሎች በጦርነቱ የአካል ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የዊልቸር እና የክራንች ድጋፍ አድርጓል። የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ÷…