Fana: At a Speed of Life!

የአሜሪካ የተወካዮች ምክር ቤት የመሣሪያ ቁጥጥር ረቂቅ ደንቡን በአብላጫ ድምጽ አሳለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የተወካዮች ምክር ቤት “ልጆቻችንን ለመጠበቅ የወጣ ደንብ” በሚል የተዘጋጀውን ዝርዝር የመሣሪያ ቁጥጥር ረቂቅ ደንብ በአብልጫ ድምፅ አሳልፏል፡፡ በድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ አምሥት “ሪፐብሊካን” የቀረበውን ዝርዝር ደንብ ሲደግፉ ሁለት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ግንኙነት ይበልጥ እንደሚጠናከር ያላቸውን እምነት  ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያና ሶማሊያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ይበልጥ እንደሚያጠናክሩ ያላቸውን እምነት ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዲሱ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼህ ማህሙድ በዓለ ሲመት ላይ በሞቃዲሾ ተገኝተው ባደረጉት…

የክህሎት ስልጠና እና የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት እድልን ለማስፋፋት የሚያስችል ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በክህሎት ስልጠናና የስራ ዕድል ፈጠራን አጠናክሮ ለመቀጠል የሚያስችል ውይይት እያካሄዱ ነው። ሚኒስትሯ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ በጄኔቫ እየተካሄደ ካለው ዓለም አቀፍ የሥራ ኮንፈረንስ…

አለም አቀፉ የግብርና ልማት ፈንድ በኢትዮጵያ የልማት ተሳትፎውን አጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አለም አቀፉ የግብርና ልማት ፈንድ በኢትዮጵያ ድጋፍ እንዲያደርግ እና የሀብት ማሰባሰብያ መንገዶችን በመቀየስ የልማት ተሳትፎውን አጠናክሮ እንዲቀጥል የገንዘብ ሚንስትር ዲኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው ጠየቁ። ሚንስትር ዴኤታዋ ከአለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ…

“ዓለም አቀፍ ማህበረሰብ ትኩረት ይስጠን” አሉ የራያ እና አላማጣ ተፈናቃዮች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ ማህበረሰብ ትኩረት ሊሰጠን ይገባል ሲሉ ከራያ እና አላማጣ የተፈናቀሉ ዜጎች ተናገሩ። በህወሃት የሽብር ቡድን ወረራ እና ግፍ ምክንያት የተፈናቀሉ ከ28 ሺህ በላይ ዜጎች በሰሜን ወሎ ዞን ከድሬ ሮቃ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው…

አሜሪካ የሰሜን ኮሪያን ውጥረት እያባባሰችው ነው ሲሉ ቻይና እና ሩሲያ ወቀሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና እና ሩሲያ ፒዮንግያንግ የምታደርገውን የሚሳኤል ሙከራ መቀጠሏን ተከትሎ አሜሪካ በሰሜን ኮሪያ ያለውን ውጥረት እያባባሰች ነው ሲሉ ወቅሰዋል። ሰሜን ኮሪያ ባለፈው ወር የባለስቲክ ሚሳኤል ሙከራ ማድረጓን ተከትሎ በአሜሪካ ቀርቦ በተመድ ሊጣልባት…

ተመድ የሩሲያ – ዩክሬን ጦርነት የምግብ ዕጥረት እና ረሃብ ሊያስከትል እንደሚችል አስጠነቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ - ዩክሬን ጦርነት ከፍተኛ የምግብ አቅርቦት ዕጥረት እና የረሃብ አደጋ በሀገራት ላይ ሊያስከትል እንደሚችል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ አስጠነቀቁ፡፡ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ የሁለቱ ሀገራት ግጭት ተፅዕኖ ከግጭትነት…

የነዋሪዎችን የቤት ችግር ለመቅረፍ የተለያዩ አማራጮች እየተፈለጉ መሆኑ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዋሪዎችን የቤት ችግር ለመቅረፍ የተለያዩ አማራጮችን እያፈላለገ እንደሆነ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የከተማ እና መሠረተ-ልማት ሚኒስትር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱን የ2014 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም…

ስለድንበር ተሻጋሪ ወንዞችና የውሃ ሀብት ግንዛቤ ለመፍጠር በቅንጅት መሥራት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከድንበር ተሻጋሪ ወንዞችና ውሃ ሀብት ጋር በተያያዘ ሰፊ ግንዛቤ ለመፍጠር በቅንጅት መሥራት አስፈላጊ መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተርር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ ተናገሩ። የውሃ፣የውሃ ዲፕሎማሲና ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች መማክርት ፎረም በአርባ…

በድሬዳዋ ከተማ አገር አቀፍ የባህል እሴት ኮንፈረንስ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ "የባህል እሴቶቻችን ለዜጎች ስብዕና ግንባታ "በሚል መሪ ሀሳብ አገር አቀፍ የባህል እሴት ኮንፈረንስ ተካሄደ፡፡ ኮንፈረንሱን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ፅህፈት ቤት ጋር በትብብር ያዘጋጁት ሲሆን÷…