እየተወሰደ ያለው የሕግ ማስከበር እርምጃ ውጤታማ በሆነ መልኩ እየተከናወነ ነው -የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) እየተወሰደ ያለው የሕግ ማስከበር እርምጃ ውጤታማ በሆነ መልኩ እየተከናወነ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገልጿል፡፡
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ በኦሮሚያ ክልል በሸኔ የሽብር ቡድን ላይ…