Fana: At a Speed of Life!

በሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትሯ የተመራ ቡድን በሶማሌ ያለውን የድርቅ ሁኔታ ለመመልከት ጎዴ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ የተመራ ቡድን በሶማሌ ክልል ያለውን የድርቅ ሁኔታ ለመመልከት ጎዴ ገብቷል፡፡ ቡድኑ በሸበሌ ዞን በሚኖረው ቆይታ÷ በድርቅ ምክንያት ከብቶቻቸውን ያጡ አርብቶ አደር ቤተሰቦች እስካሁን…

ኢትዮጵያ እና ጂቡቲ የነዳጅ ማከማቻ ተርሚናል በጋራ መገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጂቡቲ የነዳጅ ማከማቻ ተርሚናል በጋራ መገንባት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። የነዳጅ ማከማቻው ግንባታ በጂቡቲ ነጻ ወደቦች ቀጠና የሚካሄድ መሆኑን በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል። የመግባቢያ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና አቶ ደስታ ሌዳሞ ለ81ኛው የኢትዮጵያ ዐርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ለ81ኛው የኢትዮጵያ ዐርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ አርበኝነት ከራስ…

81ኛውን የአርበኞች መታሰቢያ ቀን ስናከብር የድሉን ትሩፋቶች በማጉላትና ለትውልድ በማስተላለፍ መሆን አለበት – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮን የአርበኞች መታሰቢያ ቀን ስናከብር የድሉን ትሩፋቶች በማጉላትና ለትውልድ በማስተላለፍ መሆን ይኖርበታል ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት 81ኛውን የኢትዮጵያ አርበኞች የድል…

የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሀገራዊ የለውጥ ሥራውን ስኬታማ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ የለውጥ ሥራው ስኬታማ እንዲሆን በትኩረት እየሰራ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የዘጠኝ ወር የሥራ አፈጻጸም ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ ከክልል የዘርፍ ቢሮዎች ጋር…

ሚኒስቴሩ ከአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያ አስተባባሪዎች ጋር መከረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ከአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያ አስተባባሪዎች ጋር አገር አቀፍ የምክክር መድረክ አካሂዷል፡፡ በመድረኩ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ከሚልን ጨምሮ ሌሎች የፌደራልና የክልሎች ከፍተኛ…

አርበኞቻችን እንዳሳዩን የድል ሚስጥሩ ጀግንነት እና እንደ ሀገር አብሮ መቆም ነው – ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አርበኞቻችን እንዳሳዩን የድል ሚስጥሩ ጀግንነት እና እንደ ሀገር አብሮ መቆም ነው ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በ81ኛው የአርበኞች የድል በዓል ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር÷…

የጀግኖቻችንን የድል አድራጊነት ታሪክ ዘመኑ በሚጠይቀን የትግል አውድ ላይ ለመድገም በጋራ እንቁም- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀደሙ ጀግኖቻችንን የድል አድራጊነት ታሪክ ዘመኑ በሚጠይቀን የትግል አውድ ላይ ለመድገም ከመቼውም ጊዜ በተሻለ ፅናት በጋራ ልንቆም ይገባል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡…

ዐርበኝነት ማለት በሀገር ጉዳይ ላይ ለእውነትና ለእምነት የሚከፈል መሥዋዕትነት ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዐርበኝነት ማለት በሀገር ጉዳይ ላይ ለእውነትና ለእምነት የሚከፈል መሥዋዕትነት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ 81ኛ ዓመት የኢትዮጵያውያን አርበኞች የድል ቀንን ምክንያት በማድረግ ባስተላለፉት…

81ኛው አርበኞች የድል በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 81ኛው የአርበኞች የድል በዓል አራት ኪሎ በሚገኘው የድል ሀውልት እናትና አባት አርበኞችን ጨምሮ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በተገኙበት ተከብሯል፡፡ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በ81ኛው የአርበኞች የድል በዓል ላይ…