የሀገር ውስጥ ዜና 1ሺህ 30 ኢትዮጵያውያን ከሳኡዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Mikias Ayele Jun 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው እለት በሶስት ዙር 1 ሺህ 30 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሃገራቸው ተመለሱ። ከእነዚህ ውስጥ 209 ሴቶች 68 ህጻናትና 753 ወንዶች መሆናቸውን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል። ለተመላሽ ዜጎችም ተገቢውን ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባህል ፌስቲቫል በመጪው ማሰኞ በይፋ ይከፈታል Melaku Gedif Jun 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባህል ፌስቲቫል በመጪው ማክሰኞ በይፋ እንደሚጀመር የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በጋራ ባዘጋጁት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አስታውቀዋል፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስትሩ አቶ ቀጀላ መርዳሳ…
ቴክ በ”ቲክቶክ” ከነሐሴው የኬንያ ምርጫ በፊት የጥላቻ መልዕክቶች እየተሰራጩ መሆኑን ጥናት አመላከተ Alemayehu Geremew Jun 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተንቀሳቃሽ ምስል በሚተላለፍበት “ቲክቶክ” ከነሐሴው የኬንያ ምርጫ ቀደም ብሎ የጥላቻ መልዕክቶች በስፋት እየተሰራጩ መሆኑን አንድ ጥናት አመላከተ። ክብረ-ነክ፣ ግጭት ቀስቃሽ እና የሐሰት ዜናዎች በተንቀሳቃሽ ምስሎች በቲክ ቶክ እየተሰራጩ መሆናቸውን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና አዲስ የጨረቃን ካርታ አስተዋወቀች Mikias Ayele Jun 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ቻይና በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ጥራት አለው የተባለውን አዲስ የጨረቃን ካርታ አስተዋውቃለች፡፡ ቻይና ያስተዋወቀችው አጠቃላይ የጂኦሎጂካል የጨረቃ ካርታ 1 ለ 2 ሚሊየን 500 ሺህ የካርታ ስኬል መጠን ያለው ሲሆን እስካሁን ከነበሩት የጨረቃ ካርታዎች…
ስፓርት በ22ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ የመጀመሪያዎቹን የወርቅና የብር ሜዳልያዎች አገኘች Mikias Ayele Jun 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ22ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ የመጀመሪያዎቹን የወርቅና የብር ሜዳልያዎች አገኘች። ሜዳልያዎቹ በ10 ሺህ ሜትር ወንዶች የተገኘ ነው። በውድድሩ አትሌት ሞገስ ጥኡማይ እና አትሌት ጭምዴሳ ደበላ ተከታትለው በመግባት ለሃገራቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ ከ500 ሚሊየን በላይ ለምግብነት የሚውሉ የፍራፍሬ ችግኞች ይተከላሉ ተባለ Shambel Mihret Jun 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብር ከ500 ሚሊየን በላይ ለምግብነት የሚውሉ የፍራፍሬ ችግኞች ለተከላ ዝግጁ መሆናቸውን የብሔራዊ አረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብር ቴክኒክ ኮሚቴ ገለጸ። የአረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብር በጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያን በአህጉራዊና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ውስጥ የአመራርነት ቦታ እንዲይዙ ብዙ መሠራት አለበት- ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ Shambel Mihret Jun 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን በአህጉራዊና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ውስጥ የአመራር ቦታ እንዲይዙ ብዙ መሠራት አለበት ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቷ አዲስ የተሾሙትን የአፍሪካ ሕብረት ልማት ድርጅት- አውዳ-ኔፓድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ናርዶስ በቀለ…
የሀገር ውስጥ ዜና የወተት መሸጫ ዋጋ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ መጨመሩ ተገለጸ Alemayehu Geremew Jun 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወተት መሸጫ ዋጋ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ መጨመሩን የአዲስ አበባ ከተማ እና የኦሮሚያ ክልል ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ቅሬታቸውን ያቀረቡ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች፥ ከወተት ዋጋ መጨመር ጋር ተያይዞ በተለይ በአሁኑ ጊዜ ጥራት…
ቢዝነስ የወጪና የገቢ ንግድ ለማሳለጥ የተለያዩ የወደብ አገልግሎት አማራጮችን ለመጠቀም እየተሰራ ነው-የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን Melaku Gedif Jun 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገሪቱን የወጪና የገቢ ንግድ ለማሳለጥ የተለያዩ የወደብ አገልግሎት አማራጮችን ለመጠቀም በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን ገለጸ። የባለሥልጣኑ ምክትል ዳይሬክተር ያብባል አዲስ ÷የብረትና ከሰል ምርቶች በታጁራ ወደብ በኩል…
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር ዋንጫ አቀባበል ሥነ-ሥርዓት በአዳማ ተካሄደ Alemayehu Geremew Jun 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የዋንጫ አቀባበል ሥነ-ሥርዓት በአዳማ ተካሄደ፡፡ የአቀባበል ሥነ-ሥርዓቱ የአዳማ ከተማ ከፍተኛ የመንግስት ባለሥልጣናት፣አባ ገዳዎች፣ ሃደ ስንቄዎች እንዲሁም የተለያዩ የማኀበረሰቡ ክፍሎች በተገኙበት በድምቀት…