ለጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከ32 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የህክምና ግብዓቶች ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ1፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከ32 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የህክምና ግብዓት እና አልሚ ምግብ ድጋፍ ተደረገለት፡፡
ድጋፉን ምህረት የህክምና አቅርቦት ቡድን እና የክርስቲያን ኤይድ ድርጅት ከጄ…