Fana: At a Speed of Life!

ሁለተኛው የኦሮሚያ ክልል የአቃቤ ህጎች አጠቃላይ ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው የኦሮሚያ ክልል የአቃቤ ህጎች አጠቃላይ ጉባኤ በጅማ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የኦሮሚያ ጠቅላይ አቃቤ ህግ አዱኛ አህመድ የክልሉ አቃቤ ህግ ቢሮ ስለ ህግና የፍትህ ስርአት ግንዛቤ ለመፍጠር፣ የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ፣ የወንጀል ህግን…

ኢትዮጵያ ህልውናዋ እና ሉዓላዊነቷ አደጋ በተጋረጠበት ጊዜ ሁሉ ችግሮቿን ለመጋፈጥ ፖሊስ ግንባር ቀደም ተሰላፊ ነበር – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ህልውናዋ እና ሉዓላዊነቷ አደጋ በተጋረጠበት ጊዜ ሁሉ ፖሊስ ግንባር ቀደም ተሰላፊ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ በመስቀል አደባባይ በተካሄደው የፖሊስ አመራርና አባላት የምስጋናና የእውቅና አሰጣጥ መርሃ…

ለመላው ህዝባችን የሰላምና ደህንነት ጋሻ ለመሆን የሚያስችለንን አቅም እየገነባን ነው – ኮሚሽነር ደመላሽ ገ/ሚካኤል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመላው ህዝባችን የሰላም እና ደህንነት ጋሻ ለመሆን የሚያስችለንን አቅም እየገነባን ነው ሲሉ የፌዴራል ፖሊስ ሰራዊት ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ደመላሽ ገብረ ሚካኤል ተናገሩ፡፡ የፖሊስ አመራርና አባላት የምስጋናና የእውቅና…

የፖሊስ አመራርና አባላት የምስጋናና የእውቅና አሰጣጥ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖሊስ አመራርና አባላት የምስጋናና የእውቅና አሰጣጥ መርሃ ግብር በመስቀል አደባባይ እየተካሄደ ነው፡፡ በህግ ማስከበር ፣ በህልውና እና በህብረ ብሄራዊ አንድነት ዘመቻዎች ወቅት ጀግንነት ለፈፀሙና የላቀ የስራ ውጤት ላስመዘገቡ የፖሊስ አመራርና…

መንግስት ዜጎች የሚፈልጉትን መረጃ የማግኘት መብታቸው እንዲከበር እየሰራ እንደሆነ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ዜጎች የሚፈልጉትን መረጃ በነጻነት የማግኘት መብታቸው እንዲከበር እየሰራ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ገለጹ። የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም የመረጃ ነጻነት ህግ አፈጻጸምን አስመልክቶ ከህዝብ…

በምስራቅ ሐረርጌ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ14 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ቀርሳ ወረዳ ከቀኑ 8፡30 አካባቢ የጭነት አይሱዙ ተሽከርካሪ ባደረሰው አደጋ የ14 ሰዎች ህይወት ወዲያውኑ ማለፉን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡ የዞኑ ፖሊስ መምሪያ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዲቪዥን ኃላፊ ኢንስፔክተር…

አፍሪካውያን በሩሲያና ዩክሬን ጦርነት ተጠቂዎች ናቸው – ማኪ ሳል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካውያን በሩሲያና ዩክሬን ጦርነት ተጠቂ መሆናቸውን የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር ማኪ ሳል ገለጹ። ሊቀ መንበሩ ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በወቅቱም በሩሲያና ዩክሬን መካከል እየተካሄደ ያለው ጦርነት ንፁሃን…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ የሰላም ጥሪ የተቀበሉና ስልጠና የወሰዱ ኃይሎች በልማት ስራ ላይ መሰማራታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉና ስልጠና የወሰዱ ኃይሎች በተለያየ የልማት ስራ ላይ መሰማራት መጀመራቸውን የመተከል ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ጋሹ ዱጋዝ ገልፀዋል። ፅንፈኛ አመለካከት ይዘው ሲዋጉ የነበሩት ታጣቂ ኃይሎች በመተከል ዞን የተቀናጀ…

አርጀንቲናዊው ኮከብ ካርሎስ ቴቬዝ ከእግር ኳስ ዓለም መገለሉን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀንቲናዊው የእግር ኳስ ኮከብ ካርሎስ ቴቬዝ ከእግር ዓለም መገለሉን ይፋ አደረገ። የቀድሞው የማንቼስተር ዩናይትድ፣ ማንቼስተር ሲቲ እና ጁቬንቱስ ኮከብ በ38 አመቱ እግር ኳስ ማቆሙን በይፋ አስታውቋል። “በአወዛጋቢ” የእግር ኳስ…

የፋና ላምሮት የምዕራፍ 10 የፍጻሜ ተወዳዳሪዎች ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አራት የፋና ላምሮት የምዕራፍ 10 የስምንተኛው ሳምንት ተወዳዳሪዎች ለፍጻሜ ውድድር አለፉ፡፡ ተወዳዳሪዎቹ በሚቀጥለው ሳምንት በሚደረገው የፍጻሜ ውድድር አሸናፊ ለመሆን የሚፎካከሩ ሲሆን፥ በአጠቃላይ ከአንደኛ እስከ አራተኛ ለሚወጡት ድምጻውያን…