Fana: At a Speed of Life!

ዋልያዎቹ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ በማላዊ ተሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከማላዊ ጋር የተጫወቱት ዋልያዎቹ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል፡፡ በማላዊ ቢንጉ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ጋባዲኖ ማህዶ የማላዊን ሁለት ጎሎች በፍፁም ቅጣት ምት ሲያስቆጥር የኢትዮጵያን ብቸኛ ጎል…

የአሸባሪው ህወሓትን ሀገር የማፍረስ ሙከራ ከጸጥታ አካላት ጋር በመተባበር ለመከቱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ልዩ ኃይል አባላት አቀባበል ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዳሴ ግድብ ጥበቃና አሸባሪው ህወሓት የፈፀመውን ሀገር የማፍረስ ሙከራ ከመከላከያ ሰራዊትና ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር በመሆን የመከቱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝች ክልል ልዩ ኃይል አባላት በቦንጋ ከተማ አቀባበል ተደረገላቸው።…

ህወሓት ሰብዓዊ እርዳታን ከንጹሀን ቀምቶ በመውሰድ ልምድ ያለው ድርጅት ነው- የቀድሞ የአውሮፓ ዲፕሎማት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓት በጦርነቱ ምክንያት የተቸገሩ ዜጎችን ለመደገፍ ወደ ትግራይ የሚላከውን ሰብዓዊ እርዳታ የመቀማት ልምዱን አጠናክሮ መቀጠሉን የቀድሞ የአውሮፓ ዲፕሎማት ተናገሩ። የኢትዮጵያን ጉዳይ በቅርበት የሚከታተሉትና በኢትዮጵያ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ከተማ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ግቢ እየተተገበረ ያለውን የተቀናጀ የከተማ ግብርና እንቅስቃሴ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ከተማ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ግቢ እየተተገበረ ያለውን የተቀናጀ የከተማ ግብርና እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በጉብኝታቸው ወቅት…

የክልሉን ባለአንድ የከተማ ማዕከል መሆንን የሁሉም ዕድገት ብቸኛ መነሻ አድርጎ አቋም መያዝ የሕዝብን አብሮነት ወደ ጎን የተወ አካሄድ ነው – የደቡብ…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉን ባለአንድ የከተማ ማዕከል መሆንን የሁሉም ዕድገቶች ብቸኛ መነሻ አድርጎ አቋም መያዝ የክልሉን ሕዝብ አብሮነት በጥርጣሬ ላይ እንዲመሰረት የሚያደርግ፣ አብሮነትን ወደ ጎን የተወና ለእኔ ብቻ ካልሆነ የሚል አስተሳሰብ…

የታለመ የነዳጅ ድጎማ ተጠቃሚ ተሽከርካሪዎች መለያ ስቲከር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ተሽከርካሪዎች የታለመ የነዳጅ ድጎማ ተጠቃሚ መሆናቸውን የሚገልፅ መለያ ይፋ ሆነ፡፡ መለያው ሁለት አይነት ሲሆን÷ ለመደበኛ ሀገር አቋራጭ የሕዝብ ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች…

ምዕራባዊያን ሀገራት ለዩክሬን የረዥም ርቀት ሚሳኤሎችን ካቀረቡ ሩሲያ አዳዲስ ኢላማዎችን ለመምታት ትገደዳለች – ፕሬዚዳንት ፑቲን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን "አሜሪካም ሆነች ሌሎች ምእራባዊያን ሀገራት ለዩክሬን የረዥም ርቀት ሚሳኤሎችን ማቅረብ ከጀመሩ አዳዲስ ኢላማዎችን ለመምታት እንገደዳለን ሲሉ" አስጠንቅቀዋል። እንደዚህ ዓይነት ሚሳኤሎች…

የምግብና እርሻ ድርጅት ከ600 ሺህ በላይ ለሚሆኑ አርሶ አደሮች የግብርና ግብዓት ሊያቀርብ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ኢትዮጵያ የግጭት ሰለባ በሆኑ አካባቢዎች ለሚኖሩ 620 ሺህ አርሶ አደሮች የግብርና ግብዓት ለማቅረብ እየሠራ መሆኑን የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) አስታውቋል፡፡ የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት የአፍሪካ…