Fana: At a Speed of Life!

በሩሲያ ላይ የተጣለው የነዳጅ ዘይት ማዕቀብ በአውሮፓ ህብረት እና ሩሲያ ላይ ተጨማሪ ችግር እንደሚፈጥር ተንታኞች አስጠነቀቁ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በሩሲያ ላይ የጣለው የነዳጅ ዘይት ማዕቀብ ተጨማሪ ችግር እንደሚፈጥር ተንታኞች አስጠነቀቁ። መቀመጫውን ቤልጂየም ብራሰልስ ያደረገው የባለሙያዎች ቡድን አሁን ላይ ህብረቱ የጣለው የነዳጅ ዘይት ማዕቀብ ለሩሲያም ሆነ ለአውሮፓ…

 የኢትዮጵያ የማዕድን ማሳያ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕድን ሚኒስቴር የሚገኘው የኢትዮጵያ የማዕድን ማሳያ (ጋለሪ) ተመርቆ ተከፍቷል። የማዕድን ማሳያው በኢትዮጵያ በርካታ ማዕድናት መገኘታቸውን የሚጠቁም እና በየትኛው አከባቢ ምን አይነት ማዕድን እንዳለ መረጃ የሚሰጥ ሲሆን÷ ከዛሬ ጀምሮ ለእይታ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሴት ሰራተኞች ብቻ አገልግሎት የሚሰጥ ቅርንጫፉን በጅማ ከፈተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሴት ሰራተኞች ብቻ አገልግሎት የሚሰጥ ቅርንጫፉን በጅማ ከተማ አስመርቆ ስራ አስጀመረ። የአገልግሎት ጥራትና ተደራሽነቱን የተሻለ ለማድረግ በሴቶች ብቻ አገልግሎት የሚሰጠውን ቅርንጫፍ በ19ኛው ክፍለ ዘመን የጅማ እና…

በቡታጅራ ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ሆስፒታል ተመርቆ ለስራ ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉራጌ ዞን ቡታጅራ ከተማ ለ2 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ነዋሪዎች የጤና አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ሆስፒታል ተመርቆ ለስራ ክፍት ሆኗል፡፡ በግል ባለሀብት የተገነባው ይህ ሆስፒታል የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ እና የጤና…

በአማራ ክልል የሚከናወኑ የልማት ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ የመፈጸም አቅም ማደግ እንዳለበት ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ በክልሉ የሚገኙ የልማት ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ የመፈጸም አቅምን በማሳደግ የሕዝብ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ እንደሚገባ አሳስበዋል።   ርዕሰ መሥተዳድሩ በደቡብ…

ዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኮርፖሬት ለአብርሆት ቤተመጻሕፍት ከ3 ሺህ በላይ መጻሕፍት አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኮርፖሬት ለአብርሆት ቤተመጻሕፍት የፍልስፍና፡ ፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ጉዳዮች ይዘት ያላቸውን ከ3 ሺህ በላይ መጻሕፍት አበረከተ። መጻሕፍቱን የዋልታ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር…

ኮሚሽኑ በመዲናዋ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ነዋሪዎች የቤት ግንባታ የሚውል የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቂርቆስ ክፍለ ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች የቤት ግንባታ የሚውል 15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡   ድጋፉን የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ…

አቶ ደመቀ መኮንን ወደ ትግራይ ክልል የሚሄደውን የሰብዓዊ ድጋፍ ለማቀላጠፍ የሚደረገውን ጥረት ተመለከቱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ወደ ትግራይ ክልል የሚሄደውን የሰብአዊ ድጋፍ ለማቀላጠፍ የሚደረገውን ጥረት በአፋር ክልል ሰርዶ ኬላ ተገኝተው ተመልክተዋል። በጉብኝቱ የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር አቶ አወል…

ነዋሪነታቸውን ካናዳ ያደረጉት ኢትዮጵያዊ ለኮምቦልቻ ሆስፒታል 9 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ነዋሪነታቸውን በካናዳ ያደረጉት ኢትዮጵያዊ ለኮምቦልቻ አጠቃላይ ሆስፒታል 9 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ፡፡   ድጋፉን ያደረጉት አቶ ከበደ ሃይለማሪያም ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት÷ የህክምና…

ሚኒስቴሩ በ105 ሚሊየን ብር የተገዙ 510 ሞተር ሳይክሎችን ለክልሎች አከፋፈለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በ105 ሚሊየን ብር የተገዙ 510 ሞተር ሳይክሎችን ለክልሎች አከፋፍሏል፡፡ በሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ቅጥር ግቢ በተካሄደ ርክክብ ስነ-ስርዓት ላይ የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር አስፋው…