Fana: At a Speed of Life!

በድሬዳዋ ከሰኔ 2 ቀን ጀምሮ ሶስተኛ ዙር የኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከላከያ ክትባት ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ አስተዳደር ከሰኔ 2 እስከ ሰኔ 11 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ሶስተኛ ዙር የኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከላከያ ክትባት በዘመቻ እንደሚሰጥ የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ገለፀ፡፡ በአስተዳደሩ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በሽታን ለመከላከል እስካሁን…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የጃራ አባገዳ ት/ቤት ውስጥ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ህንጻዎች የግንባታ ስራ የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የጃራ አባገዳ ትምህርት ቤት ውስጥ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ህንጻዎች የግንባታ ስራ ለማስጀመር የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ፡፡ ለተከታታይ ሦስት ዓመታት ሲጠየቅ የቆየውን በቦሌ ክፍለ ከተማ…

የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የ2014 አፈጻጸም እየተገመገመ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2014 አፈጻጸም በአዋሽ እየተገመገመ ነው። መድረኩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የመሩት ሲሆን፥ የሁሉም ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች 10 ወራት አፈጻጸም ቀርቧል። የአፈጻጸም ሪፖርቱን የፕላን እና ልማት ሚኒስትሯ…

ከመኸር ሰብል በአገር አቀፍ ደረጃ ከ336 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመኸር ወቅት ሰብል በአገር አቀፍ ደረጃ 336 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል ምርት መሰብሰቡን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የግብርና ሚኒስቴር ለኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረበው ሪፖርት ፥ በመኸር ወቅት 13 ነጥብ 2 ሚሊየን…

በናይጀሪያ በቤተክርስቲያን ላይ በተፈጸመ ጥቃት የ50 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በናይጀሪያ ኦንዶ ክልል በሚገኝ የካቶሊክ ቤተ ክርሲቲያን ላይ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት ቢያንስ የ50 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገልጿል፡፡   የግዛቷ ባለስልጣናት እንዳስታወቁት ታጣቂዎች ድርጊቱን የፈጸሙት፥ ምዕመናን ቅዱስ ፍራንሲስ…

ለዋግ ኽምራ ተፈናቃዮች ከ7 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነት  ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የዋግ ኽምራ ሃገረ ስብከት ከ7 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ ለተፈናቃዮች አድርጓል። ድጋፉን ያስረከቡት የሃገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ አቡነ በርናባስ እንደገለጹት፥ ሃገረ ስብከቱ በሃገሪቱ…

ምናባዊ ንብረት (ዲጂታል መገበያያ ገንዘብ) ህገ ወጥ በመሆኑ ህብረተሰቡ ከመሰል ድርጊት እንዲቆጠብ ብሄራዊ ባንክ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምናባዊ ንብረትን (ዲጂታል መገበያያ ገንዘብ) ለግብይት ወይም ለክፍያ መጠቀም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዕውቅና ያልተሰጠው ድርጊት በመሆኑ ህብረተሰቡ ከእንደዚህ አይነት ሕገ-ወጥ ተግባር እራሱን እንዲጠብቅ ባንኩ አሳስቧል፡፡ የኢትዮጵያ የገንዘብ…

በደቡብ ጎንደር ዞን በህግ ማስከበር ስራው ከ775 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ 

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በደቡብ ጎንደር ዞን በተጀመረው የህግ ማስከበር ስራ ከ775 በላይ ተጠርጣሪዎች በህግ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ገልፀዋል፡፡ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ይርጋ ሲሳይ እንደገለፁት በደቡብ ጎንደር ዞን ከህልውና ዘመቻው ማግስት…

ጠንካራ ሀገር ለመገንባት ሀገራዊ ችግሮችን በምክክርና በመነጋገር መፍታት ያስፈልጋል- ዶክተር ይልቃል ከፋለ  

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  ጠንካራ ሀገር ለመገንባት ሀገራዊ ችግሮችን በምክክርና በመነጋገር መፍታት እንደሚያስፈልግ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ከአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር የትውውቅ…

የሥራ ዕድል ፈጠራ እንዲሳካ የግሉ ዘርፍ ሚና ከፍተኛ ነው – አቶ ንጉሡ ጥላሁን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር የተቋቋመለት የሥራ ዕድል ፈጠራ ተልዕኮ እንዲሳካ የግሉ ዘርፍ ሚና ከፍተኛ ነው ሲሉ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር የሥራ፣ ሥራ ስምሪት እና ገበያ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ንጉሡ ጥላሁን ተናገሩ፡፡…