Fana: At a Speed of Life!

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት በ2ኛ ዙር ያሰባሰባቸውን ከ10 ሺህ በላይ መጻሕፍት አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት በሁለተኛ ዙር ያሰባሰባቸውን ከ10 ሺህ በላይ መጻሕፍት አስረከበ።   በአብርሆት ቤተ መጻሕፍት በተከናወነው የርክክብ ስነ ስርዓት ላይ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ስራ…

ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ በአቪዬሽን ዘርፍ ያላቸውን የዘመናት ትብብር አጠናክረው ይቀጥላሉ-ወ/ሮ ዳግማዊት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ በኢትዮጵያ ከጅቡቲ አምባሳደር አብዲ መሃሙድ ኢያቤን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ወይዘሮ ዳግማዊት ኢትዮጵያና ጅቡቲ በተለያዩ ዘርፎች ለዘመናት የቆየ ጥብቅ ግንኙት ያላቸው…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ሠመራ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣  2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አፋር ሠመራ ገቡ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሠመራ ሱልጣን አሊሚራህ ሃንፈሬ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የአፋር ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ እና…

በጅማ ከተማ የተከሰተ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ምሽት በጅማ ከተማ የተከሰተ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ። አደጋው በጅማ ከተማ በቾ ቦሬ ቀበሌ ከምሽቱ 2:20 ሰዓት የደረሰ ሲሆን፥ በመኖሪያ ቤቶችና ግቢ ውስጥ በነበረ ተሽከርካሪና ባጃጆች ላይ ጉዳት አድርሷል። አደጋው…

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት እድሳትና የዓድዋ 00 ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት እድሳትና የዓድዋ 00 ፕሮጀክቶችን ጎበኙ። ፕሮጀክቶቹን ያስጎበኙት የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በጉብኝቱ ወቅት፥ “ምክር ቤቱ የመዲናዋን የለውጥ እንቅስቃሴን…

የክልሉ ህዝቡ የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች ከመመለስ አንፃር አመራሩ ሀላፊነቱን በአግባቡ መወጣት እንደሚገባው የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ ቤት ሀላፊ አቶ…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት የህዝብን ጥያቄ ለመመለስ የተቋቋሙ የተለያዩ ግብረሃይሎች መካከል ክላስተር በ90 ቀናት የተከናወኑ ተግባራትን ገምግሟል፡፡ በዚህም የክልሉ ጠቅላይ አቃቢ ህግ ቢሮ ሃላፊ አቶ አዩብ አህመድ ፍትና ፀጥታን…

“የህዝብን አንገብጋቢ ጉዳዮችና እና መሰረታዊ ጥያቄዎች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በአፋጣኝ ምላሽ መስጠት ይገባል” – ዶክተር ቢቂላ…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት አስተባባሪ ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ የአንገረብ ግድብን ጎብኝተዋል፡፡ ከዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ በተጨማሪ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ…