Fana: At a Speed of Life!

የሩሲያ ሠራዊት የዩክሬንን ስትራቴጂያዊ ከተማ ሊማንን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ጦር ስትራቴጂያዊ ፋይዳዋ ክፍተኛ ነው የተባለችውንና ምስራቃዊቷን የዩክሬን ከተማ ሊማንን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩን አረጋገጠ፡፡ የሩሰያ ጦር በዩክሬን ምሥራቃዊ ክፍል ዶንባስ ክልል የሚያደርገውን የማጥቃት ዘመቻ አጠናክሮ በመቀጠል የሊማን ከተማ…

የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ 5 ሺህ የሚሆኑ መጻህፍትን ለአብርሆት ቤተ መጻህፍት አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ከሰራተኞቹ እና ከአድማጭ ተመልካች የሰበሰበውን 5 ሺህ የሚሆኑ መጻህፍት ለአብርሆት ቤተ መጻህፍት አስረከበ። "ሚሊዮን መጻህፍት ለሚሊኒየሙ ትውልድ " በሚል ለአብርሆት ቤተ መጻህፍት የሚደረገው የመጽሃፍት ልገሳ ተጠናክሮ…

“ከወንድሜ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር ውጤታማ ውይይት አድርገናል” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ እንደወትሮው ሁሉ ከኬንያው ፕሬዚዳንት ከወንድሜ ኡሁሩ ኬንያታ ጋር  ውጤታማ ውይይት አድርገናል” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር…

ጃፓን በኢትዮጵያ የ10 ዓመት የልማት እቅድ ትኩረት ለተሰጣቸው ዘርፎች ድጋፍ ለማድረግ እየሰራች ነው- አምባሳደር ኢቶ ታካኮ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓን በኢትዮጵያ የ10 ዓመት መሪ የልማት እቅድ ትኩረት የተሰጣቸውን ዘርፎች በመለየት ድጋፍ ለማድረግ እየሰራች መሆኗን በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ገለጹ፡፡ ጃፓን የኢትዮጵያ የ10 ዓመት መሪ የልማት እቅድ እንዲሳካ ድጋፍ…

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ፕሮግራም ስኬት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል። ከዓለም ባንክ የተውጣጣ የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ፕሮግራም ከሚተገብሩ መስሪያ ቤቶች ጋር በፕሮጀክቱ…

በፍላቂት ገረገራ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ወሎ ዞን በፍላቂት ገረገራ ከተማ አስተዳደር 02 ገረገራ ልዩ ቦታው ሸዋበር በተባለ አካባቢ በፍላቂት ገረገራ ከተማ አስተዳደር በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ በአካባቢው ዛሬ ከጠዋቱ በግምት 2 ስዓት ከጋይንት ወደ…

የሸገር አዲስ ገጽታ ፕሮጀክትን ለማበልፀግ በቀረቡት የዲዛይን ሀሳቦች ላይ አስተያየት ለመሰብሰብ ያለመ ኤግዚቢሽን ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመሬት ባንክና ልማት ኮርፖሬሽን ያዘጋጀው ለሸገር አዲስ ገጽታ ፕሮጀክትን ለማበልፀግ ለውድድር የቀረቡት የዲዛይን ሀሳቦችን አስመልክቶ የህዝብ አስተያየት ለመሰብሰብ ያለመ ኤግዚቢሽን ተከፈተ፡፡ ኤግዚቢሽኑ ለአንድ ወር የሚቆይ ሲሆን ፥ መስቀል…

በኦሮሚያ ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች 700 ሺህ ተማሪዎች የምገባ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ድርቅ በተከሰተባቸው አካባዎች ለሚገኙ 700 ሺህ ተማሪዎች የምገባ መርሐ ግብር እየተካሄደ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። የኦሮሚያ ክልል የክረምት የዜግነት አገልግሎት ማስጀመሪያና የ2015 ዓ.ም የክልሉ የትምህርት ዘርፍ እቅድ…

የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸውን ከ2 ሺህ 200 በላይ ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛና በተከታታይ መርሐ ግብር ያሰለጠናቸውን ከ2 ሺህ 200 በላይ ተማሪዎች አስመረቀ። ዩኒቨርሲቲው ለ9ኛ ዙር በኢንጂነሪንግና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ በተፈጥሮ ሳይንስ፣ በማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት ክፍል በመጀመሪያ ዲግሪ መርሐ…

ህግን በማስከበር ደረጃ መንግስት እየሠራ ያለውን ስራ እንደሚደግፉ የፓለቲካ ፓርቲዎች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአካባቢን ሠላም በማስጠበቅና ህግን በማስከበር ደረጃ መንግስት እየሠራ ያለውን ስራ እንደሚደግፉ በደሴ ከተማ የሚገኙ ፓለቲካ ፓርቲዎች ገለጹ፡፡ የደሴ ከተማ አስተዳደር ከተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ጋር ምክክር ያካሄደ ሲሆን÷ የኢዜማ ፓርቲ…