Fana: At a Speed of Life!

በምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለተሳተፈው ከ18 እና 20 ዓመት በታች ልዑክ አቀባበል ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ4ኛ ጊዜ በዳሬሰላም በተካሄደው የምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያን በመወከል ለተሳተፈው ልዑክ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቀባበል ተደርጎለታል፡፡ የልዑካን ቡድኑ አባላት ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን…

ለፕሮጀክቶች መጓተት እንደችግር በሚነሳው ጊዜያዊ የፍርድ ቤት እግድ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለፕሮጀክቶች መጓተት እንደ ችግር በሚነሳው ጊዜያዊ የፍርድ ቤት እግድ ላይ የሚመክር መድረክ በአዲ አበባ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ላይ የአዲ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የፍትሕ ሚኒስቴር የስራ…

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለአርሶ አደሮች የግብርና ሜካናይዜሽን መሳሪያዎችን አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በዛሬው ዕለት ለአርሶ አደሮች የግብርና ሜካናይዜሽን መሳሪያዎችን አስረክቧል፡፡ በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አዘጋጅነት "ከሞፈርና ቀንበር ወደ ትራክተር" በሚል መሪ ሃሳብ ለክልሉ አርሶ አደሮች…

“የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለአዲስ አበባ ወጣቶች የአንድነት ማሳያ ነው” – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለአዲስ አበባ ወጣቶች የሰላም፣ የአንድነትና የአብሮነት ማሳያ ነው” ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ “አዲስ አበባ የሰላምና የአብሮነት ከተማ” በሚል መሪ ቃል ከተማ…

“የድርቁ አደጋ የሰው ህይወት ሳይነጥቅ ምላሽ እንደተሰጠ ሁሉ ለዋጋ ንረቱም ምላሽ ለመስጠት እየተሰራ ነው”- አቶ ሙስጠፌ መሀመድ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "የድርቁ አደጋ የሰው ህይወት ሳይነጥቅ ምላሽ እንደተሰጠ ሁሉ ለዋጋ ንረቱም ምላሽ ለመስጠት እየተሰራ ነው" ሲሉ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ተናገሩ። ርዕሰ መስተዳድሩ የሶማሌ ክልላዊ መንግስት በክልሉ እየታየ ያለውን የዋጋ…

ኢትዮጵያ የዓለም ጤና ድርጅት ተተኪ የስራ አስፈጻሚ ቦርድ አባል ሆና ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀኔቫ ሲዊዘርላንድ እየተካሄደ ባለው 75ኛው የአለም ጤና ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ የአለም ጤና ድርጅት ተተኪ የስራ አስፈጻሚ ቦርድ አባል በመሆን ተመርጣለች። ከአፍሪካ ኢትዮጵያና ሴኔጋል ናቸው ተተኪ የስራ አስፈጻሚ ቦርድ አባል በመሆን…

እውቁ ኬንያዊ አትሌት ፖል ቴርጋት ሀዋሳ ከተማ ገባ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እውቁ የኬንያ አትሌት ፖል ቴርጋት የኢትዮጵያ ታዳጊ ወጣቶች የኦሎምፒክ ውድድርን ለመታደም ሀዋሳ ከተማ ገብቷል፡፡ አትሌት ፖል ቴርጋት በሲዳማ ክልል አዘጋጂነት ከግንቦት 21 እስከ ሰኔ 4/2014 ዓ.ም ድረስ የሚካሄደውን 1ኛውን የኢትዮጵያ ታዳጊ…

ኢትዮጵያ በታዳጊ የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና አንደኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቀች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት መካከል ሲካሄድ በነበረው የታዳጊ አትሌቶች ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በአሸናፊነት አጠናቀቀች፡፡ በ8 የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት መካከል ሲካሄድ በቆየው ከ18 እና ከ20 አመት በታች የሆኑ ታዳጊ አትሌቶች ሻምፒዮና…

ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በ18 ወራት ውስጥ ግንባታው የተጠናቀቀውን የገርጂ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ፣ የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶክተር አብርሃም በላይ እና የፌዴራል ፖሊስ ኪሚሽን ምክትል ኮሚሽነር መላኩ ፈንታ የአልሙኒየም ፎርምወርክ የግንባታ ቴክኖሎጂ ውጤት…

የሰብዓዊ መብቶች ትምህርት በመደበኛ ትምህርት ውስጥ እንዲካተት እየተሰራ መሆኑን ኮሚሽኑ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰብዓዊ መብቶች ትምህርት በመደበኛ የትምህርት አሰጣጥ ሥርዓት ውስጥ በተደራጀ መልኩ እንዲካተቱ እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ያዘጋጀው ሁለተኛው አገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ምስለ-ችሎት ውድድር በአዲስ…