ጠ/ሚ ዐቢይ በኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ የምክትል መቶ አለቃነት ማዕረግ ላገኙ ምሩቃን የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ የምክትል መቶ አለቃነት ማዕረግ ላገኙ ምሩቃን የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…