ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ ከ6 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ እየተገነቡ ያሉ ሜጋ ፕሮጀክቶችን ተዘዋውረው ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ ከ6 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ እየተገነቡ ያሉ ሜጋ ፕሮጀክቶችን ተዘዋውረው ጎበኙ፡፡
ከንቲባዋ በዚህ ወቅት ፥ ፕሮጀክቶቹ በታሰበላቸው ጊዜ በፍጥነት እንዲሁም ጥራታቸውን ጠብቀው…