Fana: At a Speed of Life!

በ520 ሚሊየን ብር 23 የመስኖ ፕሮጀክቶች አዋጭነት ጥናትና ዲዛይን እየተከናወነ ነው – የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስት በተመደበ 520 ሚሊየን ብር 23 የመስኖ ፕሮጀክቶች አዋጭነት ጥናትና ዲዛይን እየተከናወነ መሆኑን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ገለጸ። በሚኒስቴሩ የጥናትና ዲዛይን ዳይሬክተር ኢንጂነር እንግዳሰው ዘሪሁን÷…

በፋርማሲዩቲካል ዘርፍ ለሚሰማሩ የውጭ ኩባንያዎች የተመቻቹ የገበያ አማራጭ ዕድሎች አሉ – አምባሳደር ዳዋኖ ከድር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፋርማሲዩቲካል ዘርፍ ለሚሰማሩ የውጭ ኩባንያዎች ለብቻ ተለይተው ከተዘጋጁ ቦታዎች ጀምሮ የተመቻቸ የገበያ አማራጭ ዕድሎች መኖራቸውን አምባሳደር ዳዋኖ ከድር ለቻይና የኩባንያ ኃላፊዎች አስረዱ። በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲ ምክትል የሚሲዮኑ መሪ…

በ2030 የህፃናትን መቀንጨር ዜሮ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 16፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2030 የህፃናትን መቀንጨር ዜሮ ለማድረግ ታቅዶ እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በሰቆጣ ቃል ኪዳን ላይ ለደቡብ ክልል ለባለድርሻ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የጤና ሚኒስትር…

አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከተመድ የሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ ጋር በተፈናቃዮች መልሶ ማቋቋም ዙሪያ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ ዶክተር ካትሪን ሱዚ ከሚመራ ዓለም አቀፍ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች አመራርና የአምስት ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ተፈናቃዮችን መልሶ ማቋቋም…

የዓለም ዋንጫ አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ2022ቱ የኳታር የዓለም እግር ኳስ ውድድር አስቀድሞ በተለያዩ ሀገራት ለእይታ የሚቀርበው የዓለም ዋንጫ ዛሬ አዲስ አበባ ገብቷል፡፡ ብራዚላዊው የባርሴሎና የቀድሞ የቀኝ መስመር ተከላካይ በጁሊያኖ ቤሌቲ ዋንጫውን ይዞ አዲስ አበባ ገብቷል።…

22ኛው የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ድርጅት ጉባኤ በመጪው ሐምሌ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 22ኛው የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ድርጅት (በድር ኢትዮጵያ) ጉባኤ ከሀምሌ 8 እስከ 18 ቀን 2014 ዓ.ም ሊካሄድ ነው፡፡ ጉባዔው ከአገራቸው የራቁ ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው እንዲመለሱ፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ስለ አገራቸው ያላቸውን ግንዛቤ…

በዩክሬን የጸጥታና ደኅንነትን ጉዳይ ላይ ሩሲያ ከማንም ጋር ለውይይት አልተቀመጠችም – ሰርጌ ላቭሮቭ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩክሬን የጸጥታና ደኅንነትን ጉዳይ ላይ ሩሲያ ከየትኛውም ሀገር ጋር ለውይይት እንዳልተቀመጠች የሀገሪቷ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ተናገሩ፡፡ ሰርጌ ላቭሮቭ ከካዛኪስታን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሙክታር…

አየር መንገዱ ወደ ደማም አቋርጦ የነበረውን በረራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ደማም ተቋርጦ የነበረውን በረራ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ በረራውን ከግንቦት 24 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ በሳምንት ሦስት ጊዜ እንደሚያደርግ በማህበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል።

ለህወሓት ሊደርስ ነበር የተባለ 3 ሚሊየን ብር በቆቦ ከተማ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 16፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቆቦ ከተማ ለአሸባሪው ህወሓት ሊደርስ እንደነበር የተጠረጠረ 3 ሚሊየን ብር በቆቦ ከተማ ህዝብ እና በከተማው ፓሊስ እና ሕዝባዊ ሚሊሻ ሰራዊት አማካይነት በትናንትናው እለት በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ገንዘቡን ደብቆ ለማሸጋገር የተጠቀሙበት…

በኢትዮጵያ ብሔራዊ መግባባት ለመፍጠር በታሪክ ትምህርት ላይ የተፈጠረውን ተቃርኖ ማረቅ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ብሔራዊ መግባባት ለመፍጠር በታሪክ ትምህርት ላይ የተፈጠረውን ተቃርኖ ማረቅ እንደሚገባ የታሪክ ኤምሬተስ ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ ገለጹ። ከአንድ ዓመት በፊት የተቋቋመው የኢትዮጵያ የታሪክ ባለሙያዎች ማህበር ከሰላም…