በአገር አቀፍ ደረጃ በተመረጡ 36 ሆስፒታሎች ችግር ፈቺ የሆኑ አዳዲስ አሰራሮች ሊተገበሩ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአገር አቀፍ ደረጃ በተመረጡ 36 ሆስፒታሎች ችግር ፈቺ የሆኑ አዳዲስ አሰራሮች ሊተገበሩ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አየለ ተሾመ አዳዲስ አሰራሮችን በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል እና በቅዱስ ጳውሎስ…