ቀጠናውን በአትሌቲክስ ብቻ ሳይሆን በጥበባት እና በባህል ፌስቲቫልም የሚታወቅ እናደርገዋለን-አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ቀጠናውን በአትሌቲክስ ብቻ ሳይሆን በጥበባት እና በባህል ፌስቲቫልም የሚታወቅ እናደርገዋለን ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡
የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ከሌሎች…