Fana: At a Speed of Life!

የሐረሪ ክልል ገቢዎች ቢሮ ባለፉት 9 ወራት ከ814 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ814 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል፡፡   የቢሮው ሃላፊ አቶ በቀለ ተመስገን በክልሉ በ2014 የበጀት አመት በዘጠኝ ወራት ውስጥ 814 ሚሊየን 726 ሺህ ብር…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ፡፡   ፕሬዚዳንቷ ድጋፉን ያደረጉት በመዲናዋ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ ስምንት ለሚኖሩ 300 ለሚሆኑ ወገኖች ነው፡፡…

የባለቤቱን ፊርማ አስመስለው በመፈረም ከ12 ሚሊየን ብር በላይ ወጪና ገቢ ያደረጉ ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሂሳብ ባለቤቱ ቼክ ፈርሞ ባልሰጠበት ሁኔታ የባለቤቱን ፊርማ አስመስለው በመፈረም ከ12 ሚሊየን ብር በላይ ወጪና ገቢ በማድረግ ከባድ የሙስና ወንጀል ፈጽመዋል የተባሉ ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ። ግለሰቦቹ መንግስታዊ ሰነዶችን በሀሰት አስመስሎ…

በዓሉ ያለምንም የፀጥታ ሥጋት እንዲከበር የፌደራል ፀጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓሉ የሰላምና የደስታ ሆኖ እንዲያልፍ እና የዕምነቱ ተከታዮች ያለምንም የፀጥታ ሥጋት ያከብሩ ዘንድ የፌደራል ፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ዝግጅት ማጠናቀቁን ገልጸ፡፡   በአዲስ አበባና በሌሎች የሀገሪቱ አካባቢዎች…

በአሸባሪው ህወሓት ጉዳት ከደረሰባቸው 42 ሆስፒታሎች 36 ያህሉ ወደ ሥራ መመለሳቸውን ሚኒስቴሩ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው እና ወራሪው ህወሓት ጉዳት ከደረሰባቸው 42 ሆስፒታሎች ውስጥ 36 ያህሉ ወደ ሥራ መመለሳቸውን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የጤና ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር አየለ ተሾመ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ÷ በተደረገው የዳሰሳ ጥናት መረጃ መሰረት በአማራ…

በመዲናዋ 10 ሺህ ተገጣጣሚ ቤቶች በአጭር ጊዜ በማጠናቀቅ ለነዋሪዎች ለማስተላለፍ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ 10 ሺህ ተገጣጣሚ ቤቶችን ግንባታ በሁለት ዙር በአጭር ጊዜ በማጠናቀቅ ለነዋሪዎች ለማስተላለፍ እየተሰራ መሆኑን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ የነዋሪው ሕዝብ ቁጥር…

ሩሲያ ማሪፖል ከተማን መቆጣጠሯን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ከአዞቭስትታል ብረት ፋብሪካ ውጭ ማሪፖል ከተማን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሯን አስታውቃለች፡፡ የመከላከያ ሚኒስትሩ ሰርጌይ ሾይጉ እንደገለፁት የሩሲያ ጦር የወደብ ከተማ የሆነችውን ማሪፖልን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩን ለፕሬዚዳንት…

“ኤች አር 6600” እና “ኤስ 3199” ረቂቅ ሕጎችን የሚቃወም ሰልፍ በኒው ጀርሲ ግዛት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ኤች አር 6600” እና “ኤስ 3199” ረቂቅ ሕጎችን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በኒው ጀርሲ ግዛት ተካሄደ፡፡ በትናትናው ዕለት በ “ኤስ 3199” ረቂቅ ሕግ አርቃቂ ሴናተር ሮበርት ሜኔንዴዝ (ኒው ጀርሲ) ቢሮ ፊት ለፊት…

በመዲናዋ ከ195 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ወገኖች ማዕድ የማጋራት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ከተማ ከ195 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ወገኖች ማዕድ የማጋራት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡ ማዕድ የማጋራት መርሐ ግብሩ በከተማ ደረጃ፣ በክፍለ ከተማ እና በወረዳ ደረጃ ሲሆን÷…

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከመገናኛ ብዙኃን አመራሮች ጋር እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከመገናኛ ብዙኃን አመራሮች ጋር በጋራ መስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ እየተወያየ ነው፡፡ ኮሚሽኑ በሀገሪቱ ዘላቂ ሰላምና መረጋጋትን ለማምጣት ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት ማድረግ…