Fana: At a Speed of Life!

የህንድ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች ለመሰማራት ያላቸውን ፍላጎት ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህንድ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በማዕድን፣ በአምራች ዘርፍ፣ በግብርና ማቀነባበሪያ፣ በአይ ሲ ቲ እንዲሁም በትምህርት ዘርፎች ለመሰማራት ያቸውን ፍላጎት ገለጹ፡፡ ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ እና ምክትል ኮሚሽነር ዳንኤል ተሬሳ ከህንድ…

በጣልያንና ፈረንሳይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣልያንና ፈረንሳይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ፡፡ በሮም ከተማ ወጣቶችና በሚላኖ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ማህበር በሉምባርዲያ አስተባባሪነት በተዘጋጁ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅቶች ያሰባሰቡትን…

“አየር መንገዱ ከሚኒስቴር መስሪያ ቤታችን ጋር በጋራ የሚሰራቸው የሎጂስቲክስና አቪየሽን አገልግሎቶች ለሀገር ግንባታ ቁልፍ ናቸው”- ወይዘሮ…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሚኒስቴር መስሪያ ቤታችን ጋር በጋራ የሚሰራቸው የሎጂስቲክስና አቪየሽን አገልግሎቶች ለሀገር ግንባታ ቁልፍ ናቸው ሲሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ተናገሩ፡፡ በአቪየሽንና ሎጂስቲክስ…

ቻይና እና ሩሲያ ከዩክሬን ጦርነት በኋላ የመጀመሪያቸውን የጋራ ወታደራዊ ልምምድ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 16፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና እና ሩሲያ ከዩክሬን ጦርነት በኋላ የመጀመሪያቸውን የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ማድረጋቸውን የቻይና መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የቻይና መከላከያ ሚኒስቴር እንደገለፀው፥ የቻይና እና ሩሲያ አየር ኃይሎች በዛሬው ዕለት በጃፓን ባህር ፣ በምስራቅ…

ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ዘረኝነትን ማስወገድ በሚቻልበት አግባብ ላይ ለመምከር ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 16፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ዘረኝነትን ማቆም የሚቻለው የሰውን አመለካከት በመቀየር ብቻ ሳይሆን በጥቁር እና በነጭ መካከል ያለውን የኑሮ ልዩነት ማጥበብ ሲቻል ነው ሲሉ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ይህን ያሉት በደቡብ አፍሪካ ስቴለን ቦሽ…

ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ6 ነጥብ 3 ቢሊየን በላይ ችግኝ ተዘጋጅቷል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘንድሮው ለሚካሄደው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ6 ነጥብ 3 ቢሊየን በላይ ችግኝ መዘጋጀቱን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ። መርሐ ግብሩ ተግባራዊ መደረጉ በየዓመቱ 92 ሺህ ሄክታር የነበረውን የደን ውድመት መጠን ወደ 32 ሺህ ሄክታር ዝቅ ማድረግ…

ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የተሰጠው የቴሌኮም ፈቃድ በምርጥ የሕዝብ አገልግሎት ምድብ አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ) ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የተሰጠው የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት ፈቃድ ሂደት በእንግሊዙ የሽልማት ድርጅት የ2022 አሸናፊ ሆኖ ተመረጠ፡፡ በገንዘብ ሚኒስቴርና በኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለስልጣን በተመራውና የቴሌኮም ዘርፍን ለውድድር ክፍት…

ተማሪዎች ዘንድሮ እንደሚደግሙ የሚናፈሰው ወሬ ከእውነት የራቀ ነው- የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ተማሪዎች “ዘንድሮ በያላችሁበት ክፍል ትደግማላቸሁ” በሚል የሚናፈሰው ወሬ ከእውነት የራቀ መሆኑን የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በ2014 የትምህርት ዘመን ማጠቃለያ ላይ ተማሪዎች ለትምህርታቸው ትኩረት ሰጥተው ማጠቃለያ…

ከ50 በመቶ በላይ እሴት የተጨመረባቸው ተሽከርካሪዎች ለውጪ ገበያ ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ50 በመቶ በላይ እሴት የተጨመረባቸው እና በአዲሱ የንግድ ምልክት ወደ ገበያ የገቡ የከባድ ጭነት ተሽከርካሪዎች ፍራንኮን በተባለው ድርጅት ለውጪ ገበያ ተላኩ፡፡ ፍራንኮን የተባለው ድርጅት ለ15ኛ ዙር ከባድ መኪናዎችን ለውጪ…

በኢትዮጵያ ተከስተው ከነበሩ ግጭቶች ጀርባ የአሸባሪው ህወሓት እጅ መኖሩ በምርመራ ተረጋግጧል – ፍትሕ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ተከስተው ከነበሩ ግጭቶች ጀርባ የአሸባሪውህወሓት እጅ እንዳለበት በምርመራ መረጋገጡን ፍትሕ ሚኒስቴር ገለጸ። በኢትዮጵያ የመጣውን ለውጥ ተከትሎ በተለያዩ የአገሪቷ አካባቢዎች የግጭትና…