የሀገር ውስጥ ዜና በ9 ወራት ከአምራች ኢንዱስትሪዎች የወጪንግድ 390 ሚሊየን ዶላር ተገኘ Feven Bishaw Apr 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ9 ወራት ውስጥ ከአምራች ኢንዱስትሪዎች የወጪ ንግድ 390 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገለፁ፡፡ ይህም የዕቅዱን 87 በመቶ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ የአምራች…
የሀገር ውስጥ ዜና የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የቀዶ ጥገና ክፍል ከነገ ጀምሮ ወደ ስራ እንደሚገባ ተገለጸ Feven Bishaw Apr 17, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት ምክንያት ውድመት ደርሶበት የነበረው የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከረጂ ድርጅቶ በተገኘ ድጋፍ የቀዶ ጥገና አገልግሎት ክፍሉከነገ ጀምሮ ወደ ስራ እንደሚገባ ተገለጸ። የሆስፒታሉ ስራ አሰኪያጅ ዶክተር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና 35 ስደተኞችን አሳፍራ ስትጓዝ የነበረች ጀልባ መስጠሟን ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት አስታወቀ Feven Bishaw Apr 17, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 35 ስደተኞችን አሳፍራ ስትጓዝ የነበረች ጀልባ መስጠሟን ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት አስታወቀ። ጀልባዋ በሜዲትራንያን ባህር ምዕራባዊ የሊቢያ የባህር ዳርቻ አካባቢ መስጠሟንም ገልጿል። እስካሁን…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ አፍሪካ ወታደራዊ መረጃ ተቋማት ፀረ-ሰላም ኃይሎችን በጋራ ለመከላከል የሚያስችል ሰነድ ተፈራረሙ Feven Bishaw Apr 17, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ወታደራዊ መረጃ ተቋማት አሸባሪዎችንና ፀረ-ሰላም ኃይሎችን በጋራ ለመከላከል የሚያስችል ሰነድ ተፈራረሙ። የምስራቅ አፍሪካ ወታደራዊ መረጃ ተቋማት "ሠላማዊ እና ደህንነቷ የተረጋገጠ አፍሪካን "…
የሀገር ውስጥ ዜና ለውኃ እና ለአፈር አያያዝ አሠራሮቻችን ትኩረት ሰጥተን መሥራት አስፈላጊ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ Feven Bishaw Apr 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ ሀገር ለውኃ እና ለአፈር አያያዝ አሠራሮቻችን ትኩረት ሰጥተን መሥራት አስፈላጊ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው የአፈርና ውኃ ጥምረት ለግብርና ምርታማነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስትሮች እና የክልል ርዕሰ መስተዳድሮች በቡልጋና ደብረ ብርሃን የሚገኙ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ ነው ዮሐንስ ደርበው Apr 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሚኒስትሮች እና የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች በአማራ ክልል በቡልጋ እና በደብረ ብርሃን ከተሞች የሚገኙ ነባር የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ ነው፡፡ በጉብኝቱ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም…
የሀገር ውስጥ ዜና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት በትኩረት እየተሠራ ነው- የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ዮሐንስ ደርበው Apr 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ የመልካም አስተዳደር ችግሮች እና የልማት ጥያቄዎች ትኩረት የሚሹ ተግባራት በመሆናቸው የአሠራር ማዕቀፍን ተከትሎ ለመፍታት እየሠራ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል አስታወቀ፡፡ የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት…
ስፓርት 17ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቡድን የበላይነት ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Apr 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቡድን የበላይነት ተጠናቀቀ፡፡ በጂግጂጋ ከተማ ሲካሄድ የቆየው 17ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር ፍፃሜውን አግኝቷል። በውድድሩ÷ የኢትዮጵያ ንግድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ “ሆሳዕና በአርያም” በዓል በድምቀት ተከበረ ዮሐንስ ደርበው Apr 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ “ሆሳዕና በአርያም” በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እና በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን አማኞች ዘንድ ዛሬ በድምቀት ተከበረ፡፡ ሆሳዕና በአርያም ከፋሲካ በፊት ያለው እና የዐቢይ ጾም የመጨረሻው ሣምንት ሲሆን÷ “አቤቱ እባክህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጋምቤላ ክልል ከ966 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ላከ ዮሐንስ ደርበው Apr 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በጋምቤላ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ966 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ መላኩን የክልሉ ማዕድንና ኢነርጅ ልማት ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ዋና ዳሬክተር ወይዘሮ አኳታ ቻም÷ ለብሔራዊ ባንክ የተላከው ወርቅ በክልሉ…