የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ስልጣናቸውን በመጠቀም የሕወሓትን ዓላማ ማስፈጸማቸውን እንዲያቆሙ ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው May 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ስልጣናቸውን በመጠቀም የህወሓትን ዓላማ ለማስፈጸም የሚያከናውኑትን ተግባር እንዲያቆሙ ዘጠኝ ተቋማት ለዳይሬክተሩ በጋራ በጻፉት ግልጽ ደብዳቤ ጠየቁ። ደብዳቤውን…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት ሕገ ወጥ ንግድና ኮንትሮባንድ በሚፈጽሙ አካላት ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ Melaku Gedif May 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድ ሕግና ደንብ በመተላለፍ ሕገ ወጥ ንግድ እና ኮንትሮባንድ በሚፈጽሙ አካላት ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ የተመድ ሴቶች የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር በፕሮጀክት ሰነድ ላይ ተወያዩ Meseret Awoke May 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሴቶች የኢትዮጵያ ተወካይ አና ሙታቫቲ በሁለቱ ተቋማት መካከል በቀረበው የአራት ዓመት የፕሮጀክት ሰነድ ላይ ተወያዩ፡፡ ፕሮጀክቱ የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ አቅም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን የመሠረተ-ልማት ዕድሎች የሚያስተዋውቅ ፎረም ተካሄደ Alemayehu Geremew May 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 11፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የመሰረተ-ልማት እድሎች ለቻይና ኩባንያዎች የሚያስተዋውቅ ፎረም በዌቢናር አካሄደ። በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ መንግስት ለመሰረተ-ልማትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ ልዩ ትኩረት መስጠቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ከአውሮፓ ሕብረት የሰብአዊ መብቶች ልዩ ተወካይ ኢሞን ጊልሞር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው May 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከአውሮፓ ሕብረት የሰብአዊ መብቶች ልዩ ተወካይ ኢሞን ጊልሞር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በኢትዮጵያ ስላለው የሰብዓዊ መብት ሁኔታና ተጠያቂነት ላይ መክረዋል፡፡ በተጨማሪም…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎትን እንደገና ለማቋቋም የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ ለዝርዝር ዕይታ መራ ዮሐንስ ደርበው May 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎትን እንደገና ለማቋቋም የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ አይቶ ለዝርዝር ዕይታ መራ። ምክር ቤቱ ባካሄደው 8ኛ መደበኛ ስብሰባ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን እና የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ Meseret Awoke May 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን እና የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል። የስምምነት ፊርማውን የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ስመኝ ውቤ እና የኢትዮጵያ ጥራት፣ ሽልማት ድርጅት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ተካሄደ Alemayehu Geremew May 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መዲናዋን ማልማት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ከግሉ ዘርፍ የሪል እስቴት አልሚዎች ጋር በጋራ ለመሥራት ውይይት አካሂዷል፡፡ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማት ቢሮ ኃላፊ ወይዘሪት…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 3 ወራት በሀገሪቱ ሠላምና መረጋጋት ለማስፈን የተሠራው ሥራ መሻሻል አሳይቷል – የሠላም ሚኒስቴር Alemayehu Geremew May 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት ሦስት ወራት ሠላምና መረጋጋት ለማስፈን የተሠሩ ሥራዎች አበረታች መሆናቸውን የሠላም ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የሠላምና የጸጥታ ተቋማት የጋራ ውይይት ክልሎች በሠላምና ደኅንነት ላይ በዘጠኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓመት ከ10 ሺህ ቶን በላይ የፕላስቲክ ቆሻሻ መልሶ ጥቅም ላይ የሚያውል ኩባንያ በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሊሰራ ነው ዮሐንስ ደርበው May 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓመት ከ10 ሺህ ቶን በላይ የፕላስቲክ ቆሻሻ እንደገና ጥቅም ላይ ማዋል የሚችል ኩባንያ በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለመስራት ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡ “ኩቢክ ኢትዮጵያ” የተሰኘውና…